Fana: At a Speed of Life!

በደብረ ብርሀን ከተማ በ2 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር የተገነባው ቦርት ማልት ብቅል ፋብሪካ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደብረ ብርሀን ከተማ በ2 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር የተገነባው ቦርት ማልት ብቅል ፋብሪካ ዛሬ  ብቅል ማምረት ጀመረ፡፡ በፈረንሳይ ባለሀብቶች የተገነባው ፋብሪካው በዓመት 60 ሺህ ቶን ብቅል የማምረት አቅም አለው ተብሏል፡፡ የአማራ ክልል…

በአፈር ማዳበሪያ አቅርቦትና ስርጭት ተግባር ላይ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግብርና ሚኒስቴር በአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ስርጭት ተግባር ላይ ከክልሎች ጋር የሚሰራውን የቅንጅት ስራ ላይ የጋራ ምክክር አደረገ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የግብርና ግብዓት አቅርቦት ዳይሬክቶሬት በአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ስርጭት ተግባር…

በዳርፉር የሚገኘው የሰላም አስከባሪ ኃይል ተልዕኮውን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታትና የአፍሪካ ህብረት በጥምረት በሱዳን ዳርፉር ያሰማሩት ሰላም አስከባሪ ኃይል ተልዕኮ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ የሰላም አስከባሪ ኃይሉ /ዩናሚድ/ ትናንት ባወጣው መግለጫ የሱዳን መንግስት ጸጥታ እና ደህንነት ለማስጠበቅ ኃላፊነቱን…

የእንግሊዝ ፓርላማ ብሪታንያ ከአውሮፓ ህብረት ጋር የደረሰችውን የንግድ ስምምነት በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብሪታንያና በአውሮፓ ህብረት መካከል የተደረሰው የንግድ ስምምነት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ መሆን ይጀምራል፡፡ ህብረቱ ከሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን አስተዳደር ጋር መስማማቱን ተከትሎ በትናንትናው ዕለት የብሪታንያ የህዝብ ተወካዮች አባላት…

የከተማ አስተዳደሩ የአካባቢ ብክለትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚሰሩ 554 ወጣቶችን ወደ ሥራ አስገባ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ በአዲስ አበባ ከተማ የአካባቢ ብክለትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚሰሩ 554 ወጣቶችን ወደ ሥራ ማስገባቱ ተገለፀ። ወጣቶቹን ወደ ሥራ ለማስገባት የአምስት ቀን ስልጠና ሰጥቶ መጨረሱን የአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ…

‘ራይዚንግ ኢትዮጵያ’ በሚል ሃሽታግ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ራይዚንግ ኢትዮጵያ በሚል ሃሽታግ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ ዘመቻው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ቱሪዝም ኢትዮጵያ እንዲሁም ሌሎች ኢትዮጵያውያን በትብብር የተዘጋጀ ነው። ባለፉት ወራት የተሳሳቱ የመገናኛ ብዙኃን ትርክቶችን…

ሀገር አቀፍ የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች አውደ ርዕይና ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች አውደ ርዕይና ባዛር ተከፈተ፡፡ ባዛሩ "ሀገራዊ ጥሪ ለማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት’’ በሚል መሪ ቃል የተጀመረው፡፡ ሜክሲኮ በፌደራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ…

የስምንት ትምህርት ቤቶች ግንባታ ተጠናቆ ለርክክብና አገልግሎት ዝግጁ ሆኗል -የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት የተገነቡ አዲስ ስምንት ትምህርት ቤቶች ግንባታ ተጠናቆ ለርክክብና አገልግሎት ዝግጁ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት እንደገለጸው የተገነቡት ትምህር ቤቶች በተለያዩ ክልሎች እንደሚገኙ በፌስቡክ…

በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ኡባህ አደም የሚመራ የልዑካን ቡድን በጂቡቲ ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ ለሚገነባው የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት ግንባታ ሙያዊ ድጋፍ ለመስጠት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ኡባህ አደም የተመራ የልዑካን ቡድን ጉብኝት አድርጓል፡፡ በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን…

ከ5 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ መድሃኒቶችን በማጉደል የተጠረጠረው ግለሰብ ላይ ዐቃቤ ህግ ክስ መሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግምታዊ ዋጋቸው ከ5 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ መድሃኒቶችን በማጉደል ለግል ጥቅሙ አውሏል በሚል የተጠረጠረው ግለሰብ ላይ ዓቃቤ ህግ ክስ መመስረቱን አስታወቀ፡፡ ሚካኤል ዘውገ ተሰማ የሙስና ወንጀሎችን ለመደንገግ የወጣውን አዋጅ ቁጥር…