ዓለምአቀፋዊ ዜና ብሪታንያ አስትራዜኒካ የተሰኘው የኮሮናቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቀደች Abrham Fekede Dec 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ በኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ ተመራማሪዎች የበለጸገውን አስትራዜኒካ የተሰኘው የኮሮናቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቀደች፡፡ በሀገሪቷ ባሉ የመድሐኒት ተቆጣጣሪዎች ክትባቱ ደህንነቱ የተጠበቀ ፍቱንና ፈዋሽ መሆኑ መረጋገጡ ነው የተሰማው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የአሮጌ ብር ኖት ቅያሬ ድጋሚ ተጀምሯል Abrham Fekede Dec 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የአሮጌ ብር ኖት ቅያሬ ድጋሚ ተጀምሯል፡፡ የብር ቅያሬው ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ ከዛሬ ታህሳስ 21 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በ14 ቀናት ውስጥ እንደሚከናወን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ…
ፋና 90 ዓመታዊዉ የቁልቢ ገብርዔል ንግስ በዓል አከባበር Abrham Fekede Dec 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=B6v9VN076aQ
ፋና 90 አምና በስፋት የተጀመረው የበጋ ስንዴ መስኖ ልማት ተስፋ ሰጪ መሆኑ ተነግሯል፤ በዘንድሮው ዓመት በሚመረተው የበጋ ስንዴ መስኖ ደግሞ ከውጭ የሚገባውን በግማሽ… Abrham Fekede Dec 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=-yGorgzKilk
ፋና 90 የዴሞክራሲ ተቋማት ገለልተኛነት ከለውጡ ወዲህ Abrham Fekede Dec 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=0zaIabMQLlk
ፋና 90 “ወደ ትምህርት ቤት እንመለስ” ንቅናቄ Abrham Fekede Dec 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=G3DHeIdyWsA
ፋና 90 የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ውይይት በ10 ዓመቱ የልማት ዕቅድ ላይ Abrham Fekede Dec 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=8eXCMi7Wt7U
የሀገር ውስጥ ዜና ፓርቲዎች በመጪው ምርጫ አማራጭ ሀሳቦቻቸውን በሰከነ መንገድ ለህዝቡ ማቅረብ እንዳለባቸው ምሁራን አሳሰቡ Abrham Fekede Dec 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓርቲዎች በመጪው ምርጫ ያፎካክረናል ያሉትን ስትራቴጂ፣ አማራጭ ሀሳብ በሰከነና በበሰለ መንገድ የምርጫ ሰላማዊ አውድን ጠብቀው እንዲያስተላልፉ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን አሳሰቡ፡፡ ፓርቲዎች በመጪው ምርጫ ያሏቸውን የመመረጫ ሀሳብ አደራጀተው…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 281 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 553 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል Abrham Fekede Dec 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 171 የላቦራቶሪ ምርመራ 281 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ዶክተር ሊያ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት 553 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሙለር ሪል ስቴት ባለቤት ያለአግባብ ሀብት በማፍራት የሙስና ወንጀል ፍርድ ቤት ቀረቡ Abrham Fekede Dec 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙለር ሪል ስቴት ባለቤት አቶ ሙሉጌታ ተክለኪሮስ ያለአግባብ ሀብት በማፍራት የሙስና ወንጀል ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ አቶ ሙሉጌታን ፍርድ ቤት ያቀረበው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የሙስና ወንጀል ምርመራ ባለሙያ ሲሆን፥ ፖሊስ ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ…