የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ እንዲመለሱ የቤት ለቤት ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው Abrham Fekede Dec 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፋር ከ17ሺህ በላይ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ ለመመለስ የቤት ለቤት ቅስቀሳና ምዝገባ እየተካሄደ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሀላፊ አቶ መሀመድ ሐመዱ በክልሉ ከ1 ሺህ በላይ ትምህርት ቤቶች ከ166 ሺህ በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከመቐለ ከተማ ወጣቶች ጋር ተወያየ Abrham Fekede Dec 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዛሬ ከመቐለ ከተማ ወጣቶች ጋር ተወያይቷል፡፡ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሚያደርገውን ውይይት አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በውይይቱ ላይ የኢኖቬሽንና የቴክኖሎጂ…
ኮሮናቫይረስ የአውሮፓ ህብረት የኮሮና ቫይረስ ክትባት ዘመቻ ጀመረ Abrham Fekede Dec 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በወረርሽኙ ከተጠቁት አህጉራት መካከል አንዱ የሆነው የአውሮፓ ህብረት የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የሚረዳውን የክትባት ዘመቻ በይፋ ጀምሯል፡፡ የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሊየን በትናትናው ዕለት ለ27ቱ አባል ሃገራት የሚውል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል 8 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ እህል ድጋፍ አደረገ Abrham Fekede Dec 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል 8 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ እህል ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን የከተማ አስተዳደር የከንቲባ የህዝብ አደረጃጀት አማካሪ አቶ ሺሠማ ገብረ ስላሴ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ በአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ውይይት አካሄደ Abrham Fekede Dec 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአምስት ዓመት መሪ ዕቅድ ቀርቦ ውይይት ተካሄደበት፡፡ ውይይቱ የተካሄደው በጅግጅጋ የፌደራል የዲሞክራሲ ተቋማት የጋራ ምክክር መድረክ ላይ ነው ተብሏል፡፡ በቀጣዮቹ 5 ዓመታትም ለማከናወን ያቀዳቸውን…
ስፓርት አቶ አዲሱ አረጋና የስፖርት ቤተሰቦች ሱሉልታ የሚገኘውን የኦሮሚያ ስፖርት አካዳሚ ግንባታ ጎበኙ Abrham Fekede Dec 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋና የስፖርት ቤተሰቦች ሱሉልታ የሚገኘውን የኦሮሚያ ስፖርት አካዳሚ ግንባታ ጎበኙ። የስፖርት አካዳሚዊ ግንባታ 90 በመቶ ደርሷል። ግንባታው ከተጀመረ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት በመተከል ዞን በንጹኃን ላይ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ አወገዘ Abrham Fekede Dec 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በንጹኃን ላይ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ አወገዘ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በጥፋት ቡድኖች ማንነትን ባነጣጠረ መልኩ በንጹሃን ዜጎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ከንቲባዋ በተገኙበት ሰረገላ የታክሲ አገልግሎት በይፋ ስራውን ጀመረ Abrham Fekede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ሴቶች ብቻ የሚያሽከረክሩት ሰረገላ የታክሲ አገልግሎት በይፋ ስራ ጀመረ፡፡ ምክትል ከንቲባዋ በፌስቡክ ገጻቸው እንዳስታወቁት ሰረገላ የታክሲ አገልግሎት በመዲናዋ ያለውን የትራንስፖርት እጥረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 10 ነጥብ 6 ሚሊየን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው ተመልሰዋል Abrham Fekede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 10 ነጥብ 6 ሚሊየን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው መመለሳቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ቶላ በሪሶ ገለፁ፡፡ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ትምህርት በመቋረጡ ተማሪዎች ለድብርት፣ ፆታዊ ጥቃት እና ያለዕድሜ ጋብቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ከሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪ ባለቤትና አንቀሳቃሾች ጋር ምክክር እየተካሄደ ነው Abrham Fekede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ከሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪ ባለቤትና አንቀሳቃሾች ጋር ምክክር እያካሄደ ይገኛል። ምክክሩ በትግራይ ክልል የአምራች ኢንዱስትሪው ዳግም ወደ ስራ በሚመለስበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ ነው። በውይይቱም…