የሀገር ውስጥ ዜና ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡመድ ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ኢንጂነር ታከለ ከርዕሰ መስተዳድሩ ጋር በመሆን በክልሉ የሚገኙ ባህላዊ ወርቅ አምራቾችና ወርቅ ሽያጭ የሚካሄድበትን ስፍራ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ Abrham Fekede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታ ባህርዳር ከተማ አዳማ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ:: ባህርዳር ከተማ በመጀመሪያው አጋማሽ በፍጹም አለሙ እና ባዬ ገዛኸኝ ባስቆጠሯቸው ግቦች ነው አሽንፎ ሊወጣ የቻለው፡፡ ከፌስቡክ ገፃችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ዓለም ባንክ የ100 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ Abrham Fekede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ 100 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ። የብድር ስምምነቱ በጥቃቅንና አነስተኛ ስራ ዘርፍ ለተሰማሩ ሴት ስራ ፈጣሪዎች የሚውል ነው ተብሏል። የስምምነት ፊርማውን የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ ያስሚን ወሀብሬቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሰመኮ በኮንሶ ዞን አካባቢ ባገረሸ ግጭት መነሻነት ከኅዳር 1 እስከ ኅዳር 11 ቀን ድረስ 66 ሰዎች መገደላቸውን ገለጸ Abrham Fekede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በኮንሶ ዞን አካባቢ ባገረሸ ግጭት መነሻነት ከኅዳር 1 እስከ ኅዳር 11 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ 66 ሰዎች መገደላቸውን የደቡብ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮን ጠቅሶ አስታወቀ፡፡ ለዓመታት የተገነቡ ቀበሌዎችም…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኮሌጅ አባልና የዲፕሎማቲክ አካዳሚ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ ልዩ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኮሌጅ አባልና የዲፕሎማቲክ አካዳሚ ዳይሬክተር አሌክሳንደር ቪ ያኮቬንኮን ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታና የዲፕሎማቲክ አካዳሚው የሚሰጣቸው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ብሪታንያ ከአውሮፓ ህብረት ጋር ስታካሂደው የነበረው ስምምነት ፍጻሜ አገኘ Abrham Fekede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ ከአውሮፓ ህብረት ከተለየች በኋላ በሚኖራት የንግድ ግንኙነት ላይ ያተኮረው ስምምነት መቋጫ ማግኘቱ ተሰምቷል፡፡ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ከስምምነቱ በኋላ የራሳችን ህግ እና የራሳችንን ዕጣፈንታ በእጃችን አስገብተናል ሲሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሳይንስ ካውንስል የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው Abrham Fekede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሳይንስ ለኢትዮጵያ ልማትና ብልፅግና" በሚል መሪ ቃል የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሳይንስ ካውንስል የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የጠቅላይ ሚኒስትር የማህበራ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ፕሮፈሰር ሂሩት ወልደማርያም፣ የሳይንስና ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሰላምና ልማት እንጂ ለኦነግ ሸኔ ቦታ የለንም- የደምቢዶሎ ከተማ ህዝብ Abrham Fekede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቄለም ወለጋ ዞን የደምቢዶሎ ከተማ ነዋሪዎች፣ የመንግስት ሰራተኞች እና የፀጥታ አካላት ኦነግ ሸኔን የማደን ዘመቻ አካሄዱ፡፡ የአሰሳ ስራው ለሶስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየ መሆኑን የደምቢዶሎ ከተማ ኮሙኒኬሽን ገልጿል፡፡ ዘመቻውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖለቲካ ፓርቲዎች በቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ ለመሳተፍ ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን ገለጹ Abrham Fekede Dec 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ ለመሳተፍ ከወዲሁ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን እያከናወኑ መሆኑን ፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ። የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ /አብን/፣ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ /ኢዜማ/ እና የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ትዴፓ/…
የሀገር ውስጥ ዜና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የወጣት ዲፕሎማቶችና ሰራተኞች ፎረም ምስረታ ተካሄደ Abrham Fekede Dec 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የወጣት ዲፕሎማቶችና ሰራተኞች ፎረም ምስረታ መካሄዱን ሚኒስቴሩ አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በተገኙበት ነው የወጣት ዲፕሎማቶችና ሰራተኞች ፎረም ምስረታው የተካሄደው። ሚኒስትር…