Author
Abrham Fekede 1486 posts
ከኢዲዩ መስራችና ታጋይ አብርሃም ገብረመስቀል ጋር የተደረገ ቆይታ
https://www.youtube.com/watch?v=zIMQjgzypzc
ሴት ወጣቶች ወደ አመራርነት የሚመጡበትን ብቃት ለመፍጠር የሚያስችል ሃገራዊ ፕሮግራም በሴቶች ህጻናት እና ወጣቶች ሚኒስቴር ይፋ ተደርጓል
https://www.youtube.com/watch?v=ODx12Sr9_ls
የኢጋድ አባል ሃገራት፤ ኢትዮጵያ የወሰደችውን የህግ ማስገበር ሂደት ማድነቃቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናግረዋል
https://www.youtube.com/watch?v=QnvvnlA6858
የወንጀል ህግ ስነ-ስርዓትና የማስረጃ ህግ ረቂቅ አዋጅ የዜጎችን መብትና የሃገርን ጥቅም ባስጠበቀ መልኩ የተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ
https://www.youtube.com/watch?v=WlyWWWsnhxs
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከውቅሮ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያየ
https://www.youtube.com/watch?v=2cNRkRPVlJg
በወላይታ ሶዶ ከተማ በተከሰተው የእሳት አደጋ ዙሪያ ለተጎጂዎች ዘላቂ ድጋፍ ለመስጠት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የደቡብ ክልል የተለያዩ ቢሮ ኃላፊዎች፣ የወላይታ ዞንና የሶዶ ከተማ አመራር አካላት ትናንትና በወላይታ ሶዶ ከተማ የተከሰተው የእሳት አደጋ ያደረሰውን ጉዳት በመመልከት ቀጣይ ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።…
ባለፉት 24 ሰዓታት 397 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 701 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 242 የላብራቶሪ ምርመራ 397 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው።
እንዲሁም 701 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በትዊተር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡
ይህም…
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በትግራይ ክልል በርካታ የጦር መሳሪያዎች መያዙን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የህግ ማስከበር ዘመቻ ላይ የሚገኙ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አባላት ባከናወኗቸው የፍተሻ ስራዎች ጁንታው ሃገር ማፍረስ ተልዕኮው ይገለገልባቸው የነበሩ በርካታ የጦር መሳሪያዎችን መያዛቸው ተገለፀ፡፡
በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል…
በውቅሮ ከተማ ጊዜያዊ የአስተዳደር መዋቅር የመዘርጋት ሥራ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በውቅሮ ከተማን ጊዜያዊ የአስተዳደር መዋቅር የመዘርጋት ሥራ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል፡፡
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከውቅሮ ከተማ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቷል።
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር…