Fana: At a Speed of Life!

በክልሎቹ አዋሳኝ የሚከሰቱ ግጭቶችን በመፍታት የህዝቦችን አብሮነት ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑ ነው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በኦሮሚያና ሱማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች አልፎ አልፎ የሚከሰቱ ግጭቶችን በመፍታት የህዝቦችን ወንድማዊ ግንኙነት ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑን የአስተዳደርና ጸጥታ አካላት አስታወቁ፡፡ በክልሎቹ አጎራባች ወረዳዎች የሚገኙ የአስተዳደርና የፀጥታ…

ኢጋድ 2 ሚሊየን ዶላር የሚጠጋ ለኮቪድ መከላከያ የሚውሉ ቁሳቁስ ለጅቡቲ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶላር ለኮቪድ መከላከያ የሚውል ቁሳቁስ ለጅቡቲ አበረከተ፡፡ የኢጋድ ዋና ፀሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ኢጋድ አምቡላንስን ጨምሮ የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶችን ለጅቡቲ ድጋፍ…

አምባሳደር ዘነቡ ከጣሊያን ሪፓብሊክ ፓርላሜንት የውጭ ጉዳይና አውሮፓ ጉዳዮች ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍቢሲ) አምባሳደር ዘነቡ ታደሰ ከጣሊያን ሪፓብሊክ ፓርላሜንት የውጭ ጉዳይና አውሮፓ ጉዳዩች ሊቀመንበር ፒዬሮ ፋሲኖ ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያዩ። አምባሳደሯ በውይይቱ ወቅት በኢትዮጵያ የተካሄደውን የለውጥ ሂደትና ለውጡ በህወሓት ሴራ እንዴት…

አምባሳደር አብዱልፈታህ በኩዌት ከዲፕሎማቲክ ኮር ዲን አምባሳደር አብዶላሃድ ምቤኪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በኩዌት የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አብዱልፈታህ አብዱላሂ በኩዌት የሴኔጋል አምባሳደር እና በኩዌት የዲፕሎማቲክ ኮር ዲን አምባሳደር አብዶላሃድ ምቤኪ ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። በዚሁ ወቅት የኢትዮጵያ…

የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን የተፈራረሙት የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሀና…

የተለያዩ ሃገራት ወደ ብሪታኒያ የሚደረግ ጉዞን ሲያግዱ ሳዑዲ ደግሞ ዓለም አቀፍ በረራዎችን አቁማለች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በደቡብ ምስራቅ እንግሊዝ እየተስፋፋ በሚገኘው አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተለያዩ የዓለም ሃገራት ወደ ብሪታንያ የሚደረጉ በረራዎችን ማቆማቸውን አስታወቁ፡፡ በትናንትናው ዕለት የብሪታንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን በአዲሱ የኮሮና ቫይረስ…

“እኔም ለመከላከያ ሰራዊት እሮጣለው” በሚል መሪ ቃል በሀረር ከተማ የአምስት ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) "እኔም ለመከላከያ ሰራዊት እሮጣለው" በሚል መሪ ቃል በሀረር ከተማ ከ3 ሺህ በላይ ተወዳዳሪ ስፖርተኞችና ሌሎች የማህበረሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የአምስት ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ፡፡ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን እና በሀረሪ ክልል…

ሀረር የጤና ሳይንስ ኮሌጅ 969 የጤና ባለሙያዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ሀረር የጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች በዲግሪና ዲፕሎማ ያሰለጠናቸውን 969 የጤና ባለሙያዎችን በዛሬው እለት አስመርቋል። ኮሌጁ ዛሬ ለ25ኛ ጊዜ ያስመረቃቸው ምሩቃን 508 በዲግሪ ሲሆን 461 በዲፕሎማ ነው። በምረቃ ስነስርዓቱ…

በትግራይ ክልል መልሶ ግንባታና የሰላም ሂደት የህዝቡ፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩና የመንግሥት ትብብር ያስፈልጋል – የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል መልሶ ግንባታና የሰላም ሂደት የህዝቡ፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩ፣ የፌዴራሉ መንግሥትና የመከላከያ ሠራዊት ትብብር ወሳኝ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አስታወቀ። መርማሪ ቦርዱ በትግራይ ክልል በሚያደርገው የመስክ ምልከታ…

ኢጋድ 38ኛውን የመሪዎች ጉባኤ ነገ ያካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት /ኢጋድ/ 38ኛው የመሪዎች ጉባኤ በነገው ዕለት ሊያካሄድ ነው፡፡ የመሪዎቹ ጉባዔ በነገው ዕለት በጅቡቲ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ ጉባኤው በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በማድረግ እንደሚወያይ ነው…