ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያዩ Abrham Fekede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያዩ፡፡ ዛሬ ከሰዓት በተካሄደው የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች ያለግብ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ነው የተለያዩት፡፡ ረፋድ ላይ በተደረገ ጨዋታ ደግሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያን ጨምሮ ለሦስት ሃገራት የ23 ነጥብ 7 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ Abrham Fekede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያን ጨምሮ ለሦስት ሃገራት የ23 ነጥብ 3 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ድጋፉ ሱዳን እና ኬንያን እንደሚያካትት ህብረቱ ባወጣው መግለጫ ገልጿል፡፡ ከ23 ነጥብ 7 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ጨምሮ ሌሎች የመንግስት ኃላፊዎች በህክምና ላይ የሚገኙ የሰራዊት አባላትን ጎበኙ Abrham Fekede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ጨምሮ ሌሎች የስራ ኃላፊዎች በደሴ ሪፌራል ሆስፒታል ውስጥ የሚገኙ በህግ ማስከበር ዘመቻው ጉዳት የደረሰባቸው የሰራዊት አባላትን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ላይ ከዶክተር ሊያ በተጨማሪ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የበረሃ አንበጣ መንጋ ተከሰተ Abrham Fekede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በደቡብ በክልል በተለያዩ አካባቢዎች የአንበጣ መንጋ መከሰቱ ተገለጸ፡፡ የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት እንደገለጸው፣ ሁለት የአንበጣ መንጋ በደቡብ ኦሞ ዞን ሐመርና በናጸማይ ወረዳዎች፣ሁለት መንጋ ደግሞ በአሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቀሌ 84 በመቶ የሚሆነው የመንግሥት ሠራተኛ ወደ ስራ ገበታው ለመመለስ ሪፖርት አድርጓል Abrham Fekede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በመቀሌ ከሚገኙት 2 ሺህ 26 የመንግሥት ሠራተኞች መካከል እስካሁን 84 በመቶ የሚሆኑት ወደ ሥራ ለመመለስ ሪፖርት ማድረጋቸውን የከተማዋ ጊዜያዊ አስተዳደር ከንቲባ ተናገሩ። ከንቲባው አቶ አታኽልቲ ኃይለሥላሴ የመቀሌ ከተማ ወቅታዊ ሁኔታን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሊባኖስ ቆንስላ ጄኔራል አቶ ተመስገን በወቅታዊ ጉዳይ ላይና በሃገሪቱ በቤት ሰራተኝነት እየሰሩ ስለሚገኙ ዜጎች ሁኔታ ማብራሪያ ሰጥተዋል Abrham Fekede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በሊባኖስ ቆንስላ ጄኔራል አቶ ተመስገን ዑመር በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው ህግ የማስከበር፣ የሰብዓዊ ዕርዳታ አፈፃፀም፣ የመልሶ ግንባታ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በተጨማሪም በሊባኖስ በቤት ሰራተኝነት እየሰሩ ስለሚገኙ ዜጎች ሁኔታም በዝርዝር…
የሀገር ውስጥ ዜና ተፈናቃይ በመምሰል በሽሬ ከተማ ሲንቀሳቀስ የነበረው የጁንታው አመራር በቁጥጥር ስር ዋለ Abrham Fekede Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በባዕከር፣ በሁመራና በቃፍታ አካባቢዎች የሚሊሻ ዋና አስተባባሪ በነበረበት ወቅት በንጹሃን ላይ ግፍ ፈጽሟል ተብሎ የተጠረጠረ ግለሰብ በሽሬ ከተማ በቁጥጥር ስር መዋሉን የሀገር መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ። የ5ኛ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር የብረት ለበስ…
ስፓርት የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በኡጋንዳ አቻው ተሸነፈ Abrham Fekede Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በኡጋንዳ አቻው ተሸነፈ፡፡ የኡጋንዳ ብሔራዊ ቡድን በመጀመሪያው አጋማሽ ሁለት በሁለተኛው አጋማሽ ደግሞ አንድ ግብ በማስቆጠር ነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን 3 ለ 0…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ቻይና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የተጀመረበት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዩቤልዩ በዓል በሻንጋይ ተከበረ Abrham Fekede Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ቻይና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የተጀመረበት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዩቤልዩ በዓል በቤጂንግ የኢትዮጵያ ኤምባሲና በሻንጋይ ቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤት በጋራ በሻንጋይ ከተማ ተከበረ። በበዓሉ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ጽዮን…
የሀገር ውስጥ ዜና ቅዳሜና እሁድ ለሕጻናት ነፃ የዓይን ሕክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ የቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ አስታወቀ Abrham Fekede Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ቅዳሜና እሁድ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ለሕጻናት ነፃ የዓይን ሕክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡ ህክምናው የሚሰጠው በመድሃኒት፣ በመነጽር ህክምና ወይም በቀዶ ጥገና መፍትሄ ማግኘት ላልቻሉ ሕጻናት ብቻ…