የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ ሩጫ 2 ሚሊየን ብር በማሰባሰብ በዋግኽምራ ዞን ትምህርት ቤት ገንብቶ አስረከበ Abrham Fekede Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 2 ሚሊየን ብር በማሰባሰብ በዋግኽምራ ዞን ትምህርት ቤት በመገንባት ቁልፉን በአትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ አማካኝነት አስረከበ፡፡ ታላቁ ሩጫ በ2012 "ሌሎችን ለመርዳት እሮጣለሁ" በሚል መርህ ባደረገው የእርዳታ ማሰባሰብ ተግባር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአንድሆዴ-አጋምሳ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታን በበጀት ዓመቱ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው Abrham Fekede Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 88 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የአንድሆዴ-አጋምሳ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታን በተያዝው በጀት ዓመት መጨረሻ ድረስ ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ከአጠቃላይ የመንገዱ ክፍል ውስጥ 71 ኪሎ ሜትሩ አስፋልት የማንጠፍ ስራ ሙሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቐለ ከተማ ጁንታው ቀብሮት የነበረ 13 የነዳጅ ታንከር ተገኘ Abrham Fekede Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013(ኤፍቢሲ) በመቐለ ከተማ ልዩ ስሙ ገብርኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ጁንታው ለጦርነት ዓላማ ሊያውለው በድብቅ ቀብሮት የነበረ 13 የነዳጅ ታንከር ተገኘ። በታንከሩም ከ200 ሺህ ሊትር በላይ ነዳጅ መገኘቱ ታውቋል። በመከላከያ ሰራዊት የ25ኛ ፈንቅል ክፍለ ጦር…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስ ኢትዮጵያ ንብረት የሆኑ ለስራ ወደ ጂቡቲ የተጓዙ 179 የደረቅ ጭነት ማጓጓዣ ተሽከርካሪዎችን ለመመለስ ውይይት ተካሄደ Abrham Fekede Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከታገዱት ድርጅቶች መካከል አንዱ የሆነው የትራንስ ኢትዮጵያ ንብረት የሆኑ ለስራ ወደ ጂቡቲ የተጓዙ እና ወደ ሀገር ቤት ሳይመለሱ የቀሩ 179 የደረቅ ጭነት ማጓጓዣ ተሽከርካሪዎችን እና አራት የፈሳሽ ጭነት ማጓጓዣ /ቦቴ/ ከጅቡቲ ለመመለስ ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ሐረርጌ 220 የተለያዩ ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያዎችና የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Abrham Fekede Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሐረርጌ ሐብሮ ወረዳ 220 የተለያዩ ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያዎችና የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ፡፡ ክላሽን ጨምሮ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች፣ ቦምብ እና ሽጉጦች እንዲሁም ከ897 ሺህ ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የመኾኒ ከተማ የሰላምና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ መሻሻል እያሳየ ነው ተባለ Abrham Fekede Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የመኾኒ ከተማ ከንቲባ የነበሩት አቶ ጌታቸው አሸናፊ የመከላከያ ሰራዊቱ ወደ ከተማዋ ከገባ ጀምሮ የሰላምና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ መሻሻል ማሳየቱን ተናገሩ፡፡ ከንቲባው የአካባቢው ወጣቶችና መላው የከተማዋ ነዋሪዎች የሰላም ጥበቃ ስራው ባለቤት በመሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት የአባልነት ድርድር የደረሰበትን ደረጃ በተመለከተ ውይይት እየተካሄደ ነው Abrham Fekede Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ንግድ ድርጅት ስምምነት፣ በድርድር አባል የሆኑ ሀገራት ተሞክሮና የኢትዮጵያ የአባልነት ድርድር የደረሰበትን ደረጃ በተመለከተ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረኩ በአዳማ ከተማ ነው እየተካሄደ ያለው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ በኤሌክትሪክ አገልግሎት ላይ የደረሱ ጉዳቶችን በመጠገን ወደቀድሞ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ Abrham Fekede Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኤሌክትሪክ አገልግሎት ላይ የደረሱ የመሰረተ ልማት ጉዳቶችን በመጠገን በአፋጣኝ ወደቀድሞ ለመመለስ እየተሰራ እንዳለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለፀ፡፡ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት በከተሞቹ የኤሌክትሪክ…
ስፓርት የወላይታ ቱሳ ስፖርት ክለብ መስራች አባ ጂኖ ቤናንቲ አረፉ Abrham Fekede Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013(ኤፍቢሲ) የወላይታ ቱሳ ስፖርት ክለብ መስራች አባ ጂኖ ቤናንቲ አረፉ። ጣሊያናዊው አባ ጂኖ ቤናንቲ በጣሊያን ሀገር ሳን ሰቨሪኖ ደልማርክ በምትባል ምዕራብ ጣሊያን ከተማ እ.አ.አ. ሚያዝያ 23 ቀን 1944 ተወልደው በካቶሊክ ቤተ እምነት ሚሲዮናዊ ሆነው እ.አ.አ…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ ከፊንላንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013(ኤፍቢሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮነን ከፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔካ ሃቪስቶ ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ከፊንላንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔካ ሃቪስቶ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ በስልክ ባደረጉት…