Fana: At a Speed of Life!

ዶ/ር ሂሩት ካሳው በኢትዮጵያ ከፖርቹጋል አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው በኢትዮጵያ የፖርቹጋል አምባሳደር ከሆኑት ሄሌና ማልካታ ጋር በሀገራቱ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸው ተገለጸ፡፡ በውይይቱ ላይ ፖርቹጋል ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ጥንታዊ እና ታሪካዊ ቁርኝት መነሳቱ…

በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው ውይይት እንዲቀጥል ስምምነት ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው የታላቁ የህዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር እንዲቀጥል ስምምነት ላይ መደረሱ ተገለጸ፡፡ የውሃ፣ የመስኖና ኢኒርጂ ሚኒስትር ዶክተር ስለሺ በቀለ ከሱዳን የመስኖና የውሃ ሚኒስትር ፕሮፌሰር ያሲር አባስ ጋር…

ፌስቡክ ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክን ኢላማ ያደረጉ ከሩሲያና ከፈረንሳይ የሚነሱ አካውንቶች መዝጋቱ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌስቡክ ኩባንያ በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ምርጫ ላይ ያተኮሩ ከሩሲያና ከፈረንሳይ የሚነሱ አካውንቶች መዝጋቱን አስታወቀ፡፡ ፌስቡክ በሦስት ኔትዎርኮች በጥቅሉ 500 የሚደርሱ ከሃገራቱ ጋር ግንኙነት ያላቸው አካውንቶችን ነው ያገደው፡፡…

የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ጋር እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ጋር እየመከረ መሆኑን ገለጸ፡፡ የምክክር መድረኩ ዋና አላማ በክልሉ የተካሄደው የህግ ማስከበርና በአሁኑ ወቅት እየተካሄደ ያለው ክልሉን መልሶ መገንባት ላይ የወጣቱ ሚና…