Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰዓታት 473 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 335 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 778 የላብራቶሪ ምርመራ 473 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ዶክተር ሊያ በትዊተር ገጻቸው እንደገለጹት 1 ሺህ 335 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ…

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት በመሆን ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት በመሆን ተመረጠች፡፡ ይህንንም ተከትሎ አትሌት ደራርቱ ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት  ፌዴሬሽኑን በፕሬዚዳንትነት ትመራለች፡፡ ከዚህ ቀደም ላለፉት ሁለት ዓመታት  የፌዴሬሽኑ…

የሙለር ሪልስቴት ባለቤት እና ብርጋዴር ጄኔራል አብርሃም ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙለር ሪል ስቴት ባለቤት አቶ ሙሉጌታ ተስፋኪሮስ እና ብርጋዴር ጄኔራል አብርሃም መውጫ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ። በእነ ሙለር ሪል ስቴት ባለቤት መዝገብ የተካተተ ተጠርጣሪም ከ81 ሚሊየን ብር በላይ በአንበሳ ባንክ በኩል ለጽንፈኛው የህውሓት ቡድን…

ተቋርጦ የነበረው የዩ ቲዩብ አግልግሎት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋርጦ የነበረው ዩቲዩብን ጨምሮ የጎግል መተግበሪያዎች አገልግሎት ዳግም ጀመረ፡፡ ከዩቲዩብ በተጨማሪ የመልዕክት መላላኪያው ጂሜይል፣ ጎግል ድራይቭ እና ዶክስም ከበይነመረብ ላይ አገልግሎታቸው ተቋርጦ ነበር፡፡ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ተጠቃሚዎች…

የሙለር ሪልስቴት ባለቤት እና ብርጋዴር ጄኔራል አብርሃም ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙለር ሪል ስቴት ባለቤት አቶ ሙሉጌታ አስረስ እና ብርጋዴር ጄኔራል አብርሃም መውጫ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ። በእነ ሙለር ሪል ስቴት ባለቤት መዝገብ የተካተተ ተጠርጣሪም ከ81 ሚሊየን ብር በላይ በአንበሳ ባንክ በኩል ለጽንፈኛው የህውሓት…

ለአፍሪካ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ማዕከል ዋና መስሪያ ቤት የመሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ለአፍሪካ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ማዕከል /ሲዲሲ/ ዋና መስሪያ ቤት የመሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ በአዲስ አበባ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ የሚገነባው የማዕከሉ ህንጻ ወጪው በቻይና መንግስት የሚሸፈን ነው ተብሏል፡፡…

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕና ወላይታ ድቻን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በ2013 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና አሸነፈ፡፡ ሀዲያ ሆሳዕና ዛሬ ረፋድ ጨዋታውን ከወላይታ ድቻ ጋር አኳሂዷል፡፡ በጨዋታውም ሀዲያ ሆሳዕና ወላይታ ድቻን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ረቷል፡፡ የወላይታ ድቻን አንድ ግብ…

አሜሪካ ሱዳንን ሽብርተኝነትን ከሚደግፉ ሃገራት ዝርዝር ውስጥ ሰረዘች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ሱዳን ሽብርተኝነትን ይደግፋሉ ከሚባሉት ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ከዛሬ ጀምሮ መውጣቷ ተገለጸ፡፡ አሜሪካ ከ27 ዓመታት በፊት በሀገር ደረጃ ሱዳን ሽብርተኝነትን ትደግፋለች በሚል በጥቁር መዝገብ ዝርዝሯ ውስጥ ማስፈሯ ይታወሳል፡፡ ይህንንም ተከትሎም…

የኢስዋቲኒ ጠቅላይ ሚኒስትር በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢስዋቲኒ ጠቅላይ ሚኒስትር አምብሮሲ ድላሚኒ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ መንግስት አስታወቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአራት ሳምንታት በፊት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ገልጸው በመልካም ጤንነት ላይ ይገኙ እንደነበር ተናግረዋል፡፡…

በሀገር ክህደት እና የሀገር መከላከያና የፌደራል ፖሊስ አባላትን በማሳገት  የተጠረጠሩ ከፍተኛ የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር ሃይል፣ የሀገር መከላከያና የፖሊስ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በሀገር ክህደት እና የሀገር መከላከያና የፌዴራል ፖሊስ አባላትን በማሳገት  የተጠረጠሩ ከፍተኛ የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር ሃይል፣ የሀገር መከላከያና የፖሊስ አመራሮች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ መውጣቱን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ከመንግስት እና…