የፋይናንስ ተቋማት የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይናንስ ተቋማት የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ እደሚገባ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ገለጸ።
“የፋይናንስ ተቋሞቻችን በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለውን የአየር ንብረት ፋይናንስ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል” በሚል…