Fana: At a Speed of Life!

በፍትሐዊነት መጠቀምን መርሕ ያደረገ ዲፕሎማሲ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲፕሎማሲ ብሔራዊ ጥቅም እና ሀገራዊ ክብርን ከፍ አድርጎ ማሳየት የሚቻልበት ጥበብ ነው። የዲፕሎማሲ ስራ እርዳታ እና ብድር ለማግኘት ሲባል የሚከወን ሳይሆን የመደራደር አቅምን ከፍ በማድረግ ያለንን የማሳየት አቅም እና ተደማጭነትን መፍጠር መሆን…

ሠራዊቱ ዘመኑ ከደረሰበት የቴክኖሎጂ ምጥቀት ጋር ራሱን እያዋሃደ ነው – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሳይበር ጥቃትን በመከላከል ሀገራዊና ተቋማዊ ዲጂታል ሃብቶችን ነቅቶ መጠበቅ ዘመኑ የሚጠይቀው ሥራ ነው አሉ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ። የመከላከያ ሳይበር ማዕከል ያሰለጠናቸውን መሰረታዊ የሳይበር ሰልጣኞች በዛሬው…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 የድምጻውያን የፍፃሜ ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ላለፉት 3 ወራት በጠንካራ ፉክክር ሲካሄድ የቆየው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 የድምጻውያን ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ፍፃሜውን ያገኛል። በፍፃሜ ውድድሩ ዳንኤል አለልኝ፣ የአብስራ ገዛኸኝ፣ ኤልያስ ገዛኸኝ እና ቃለአብ…

ኮሚሽኑ አሉታዊ ተፅዕኖዎችን በመመከት በነጻነት ሥራውን እየከወነ ነው – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የውስጥና የውጭ አሉታዊ ተፅዕኖዎችን በመመከት በነጻነት እየከወነ ነው አሉ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)፤ ዋና ኮሚሽነሩ ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ኮሚሽኑ ሀገራዊ የምክክር ሂደቱ…

ለጎረቤት ሀገራት ቅድሚያ የሰጠው የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፈጣን እና ተለዋዋጭ በሆነው የዓለም አቀፍ ፖለቲካ ውስጥ የአንድ ሀገር የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ስኬት የሚለካው ከሩቅ ወዳጆቿ ይልቅ ከቅርብ ጎረቤቶቿ ጋር ባላት ትስስር ነው። ኢትዮጵያ የምትከተለው ለጎረቤት ሀገራት ቅድሚያ የመስጠት የዲፕሎማሲ ስትራቴጂ…

በዓለም ዋንጫ የጋሪ ሊንከርን ክብረ ወሰን የተጋራው ሃሪ ኬን…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጫዋች ሃሪ ኬን በዓለም ዋንጫ ውድድር በርካታ ግቦችን በማስቆጠር የሀገሩን ልጅ ጋሪ ሊንከር ክብረ ወሰን ተጋርቷል፡፡ በአሜሪካ፣ ሜክሲኮ እና ካናዳ አዘጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የ2026 የዓለም ዋንጫ የምድብ…

ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ተምሳሌት ያደረገው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ ሀገራዊ ንቅናቄ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ከማረጋገጥ እና ብልጽግናን ከማምጣት የረጅም ጊዜ ሀገራዊ ሕልም ጋር በቀጥታ የተቆራኘ አንኳር ጉዳይ ነው። የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ደረጃ አርዓያ ያደረገ እና…

የእንግሊዝ መንግሥት የአቪዬሽን ዘርፉን ለማዘመን ያደረገው የቴክኖሎጂ ድጋፍ የጋራ ደኅንነትን ለማረጋገጥ ያግዛል – ሲሳይ ቶላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ መንግሥት የአቪዬሽን ዘርፉን ለማዘመን ያደረገው የቴክኖሎጂ ድጋፍ የጋራ ደኅንነትን ለማረጋገጥ ያግዛል አሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል ሲሳይ ቶላ (ዶ/ር)። የእንግሊዝ መንግሥት የአቪዬሽን ዘርፉን…

በአማራ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 8 ነጥብ 6 ሚሊየን ዜጎች ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በዘንድሮ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 8 ነጥብ 6 ሚሊየን ዜጎች ይሳተፋሉ አለ የክልሉ ሴቶች፣ ወጣቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ብርቱካን ሲሳይ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት÷ የወጣቱን ሰብዕና በመገንባት…

የአርቲስት ሰማኸኝ በለው ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አንጋፋው የባሕል ሙዚቃ አቀንቃኝ አርቲስት ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ሥርዓተ ቀብር በዛሬው ዕለት ተፈጽሟል፡፡ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በትናንትናው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ድምጻዊው ለሕዝብ…