ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ስትራቴጂያዊ አጋርነት አጠናክራ ትቀጥላለች – የሶማሊያ ፕሬዚዳንት
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ስትራቴጂያዊ አጋርነት አጠናክራ ትቀጥላለች ሲሉ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ ገለጹ፡፡
የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁት በሶማሊያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አብዱልፈታህ አብዱላሂ ሀሰን በሶማሊያው…