ዓለምአቀፋዊ ዜና የተለያዩ ሀገራት አዲስ ዓመታቸውን እየተቀበሉ ነው Alemayehu Geremew Dec 31, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎርጎሮሳውያን የዘመን አቆጣጠር ቀመር የሚጠቀሙ ሀገራት አዲሱን ዓመት 2023 እየተቀበሉ ነው፡፡ በዚህ መሰረትም በመካከለኛው ፓስፊክ ባሕር የምትገኘው ኪሪቲማቲ ደሴት አዲሱን ዓመት 2023 ከተቀበሉ የመጀመሪያ ሀገራት ውስጥ አንዷ ናት፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በፋግታ ለኮማ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ Alemayehu Geremew Dec 31, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ፋግታ ለኮማ ወረዳ እንደውሃ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ዛሬ ጠዋቱ 1 ሠዓት አካባቢ የሕዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ከባጃጅ ጋር ተጋጭቶ የተፈጠረ መሆኑን የፋግታ…
ቢዝነስ ሚኒስቴሩ ለድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ታማኝ ግብር ከፋዮች ዕውቅና ሰጠ Alemayehu Geremew Dec 31, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገቢዎች ሚኒስቴር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽኅፈት ቤት ለታማኝ ግብር ከፋዮቹ የዕውቅና ሽልማት ሰጠ። ጽኅፈት ቤቱ በ 2014 በጀት ዓመት በታማኝነት ግብራቸውን አሳውቀው ለከፈሉ የድሬዳዋና የሐረሪ ክልል የፌደራል ግብር ከፋይ ለሆኑ 23 ታማኝ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 8 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Alemayehu Geremew Dec 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት 1 ሺህ 8 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል፡፡ በሦስት ዙር ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ 1 ሺህ 8 ዜጎች መካከል 695 ወንዶች ፣ 243 ሴቶች ፣ 70 ሕፃናትና ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና የ11 ቢሊየን ዶላር የታዳሽ ኃይል ፕሮጀክት ይፋ አደረገች Alemayehu Geremew Dec 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የ11 ቢሊየን ዶላር ታዳሽ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ይፋ አደረገች፡፡ በቻይና ሞንጎሊያ በረሃ ላይ የሚተገበረው ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ በተወዳዳሪነቱ በዓለም ትልቁ እንደሚሆንና 16 ሚሊየን ኪሎ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ከፀሐይ እና…
ቢዝነስ ለገና እና ጥምቀት በዓላት ገበያው ላይ በቂ ግብዓት ይኖራል – የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ Alemayehu Geremew Dec 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ለገናና ጥምቀት በዓላት 60 ሺህ ዶሮ ፣ 90 ሺህ ኩንታል ጤፍ እና ከ15 ሺህ በላይ የእርድ እንስሳት ወደ ገበያ እንደሚቀርብ አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም በሸማቾች በኩል 5 ነጥብ 4 ሚሊየን ሊትር ዘይትና 30 ሺህ ኩንታል…
ስፓርት ብራዚል በኳስ ንጉሡ ፔሌ ሕልፈት ምክንያት 3 የሐዘን ቀናት አወጀች Alemayehu Geremew Dec 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳስ ንጉሡ ፔሌ ሕልፈት ምክንያት ብራዚል ሦስት የሐዘን ቀናት አወጀች፡፡ የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ጃዬር ቦልሶናሮ የ82 ዓመቱን የኳስ ንጉሥ ፔሌ ሕልፈት ተከትሎ ሦስት ተከታታይ የሐዘን ቀን አውጀዋል። ብራዚላውያን በምንጊዜም ኮከባቸው ሕልፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመሬት ወረራ ፈጽመዋል በተባሉ ግለሰቦች ላይ ተደራራቢ ክስ ተመስርቶ ክርክር እየተካሔደ ነው Alemayehu Geremew Dec 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዐቃቤ ሕግ ሐሰተኛ ሰነዶችን በማዘጋጀትና በመመሳጠር በአርሶ አደርነት ስም የመሬት ወረራ ፈጽመዋል ባላቸው ዘጠኝ ግለሰቦች ላይ በከባድ የሙስና ወንጀል 4 ተደራራቢ ክሶችን መስርቶ ክርክሩን እያካሔደ ነው፡፡ ሦስት የቦሌ ክፍለ ከተማ መሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና እስካሁን ከ31 በላይ በሆኑ ከተሞች የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም ጀምሯል Alemayehu Geremew Dec 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴሌኮም አገልግሎት ተቋርጦባቸው ከነበሩ አካባቢዎች መካከል እስካሁን ከ31 በላይ በሚሆኑ ከተሞች አገልግሎቱ ዳግም መጀመሩን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ፡፡ በዚሁ መሰረት፡- 👉 በዛሬው ዕለት መቀሌ፣ ውቅሮ፣ ኪሓ እና አባላ የቴሌኮም አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ 2ኛው ምዕራፍ የስደተኞች ተፅዕኖ ምላሽ የልማት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Alemayehu Geremew Dec 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ሁለተኛው ምዕራፍ የስደተኞች ተፅዕኖ ምላሽ የልማት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። ሁለተኛውን ምዕራፍ የስደተኞች ተፅዕኖ ምላሽ የልማት ፕሮጀክት ወደ ሥራ ለማስገባት ባለ ድርሻ አካላት በተገኙበት የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በጋምቤላ ከተማ…