Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ መጎብኘት ካለባቸው 5 ምርጥ የዓለማችን የቱሪዝም መዳረሻዎች መካከል አንዷነች – ናሽናል ጂኦግራፊ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ናሽናል ጂኦግራፊ መጎብኘት አለባቸው ካላቸው የዓለማችን አምሥት ምርጥ የቱሪዝም መዳረሻዎች መካከል ኢትዮጵያን አካቷል፡፡ ናሽናል ጂኦግራፊ - ብሪታኒያ የፈረንጆቹን 2023 ዐዲስ ዓመት ዕትምን ይዞ ወጥቷል፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያ አፋር ውስጥ ዳሎልን…

በደቡብ ክልል በ6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች ከ2 ነጥብ 9 ሚሊየን በላይ ድምፅ ሰጪዎች ተመዝግበዋል – ቦርዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በ6 ዞኖች እና በ5 ልዩ ወረዳዎች ለሚካሄደው ህዝበ ውሳኔ 2 ሚሊየን 934 ሺህ 143 ሰዎች ድምፅ ለመስጠት መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ቦርዱ በደቡብ ክልል ውስጥ በሚገኙ የኮንሶ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ወላይታ፣…

የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ባለፉት አምሥት ወራት 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር ባለፉት አምስት ወራት 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። የአክሲዮን ማኅበሩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር አብዲ ዘነበ ÷ የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት የሚሰጠውን አገልግሎት እያሰፋ…

ቻይና በታይዋን አቅራቢያ ተጨማሪ ወታደራዊ ልምምድ አካሄደች

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ወታደራዊ ልምምዶችን በታይዋን አቅራቢያ ማካሄዷን አስታውቃለች፡፡ ቤጂንግ ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ የአሁኑን ጨምሮ ሁለት ወታደራዊ ልምምዶችን በታይዋን አቅራቢያ ማካሄዷ ተገልጿል፡፡ ልምምዶቹ የሀገሪቷን የዓየር ፣ የምድር እና የባሕር…

ዘመናዊ የሴቶች የተሃድሶና ክኅሎት ማበልጸጊያ ማዕከል ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘመናዊ የሴቶች የተሃድሶ እና የክኅሎት ማበልጸጊያ ማዕከል ፕሮጀክት ግንባታ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ የፕሮጀክቱ ውል የመፈራረምና ግንባታ የማስጀመሪያ መርሐ-ግብር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች…

ቻይና በኮቪድ-19 ሳቢያ ያሳለፈችውን የውጭ ሀገር የጉዞ ገደብ አነሳች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ያሳለፈችውን የውጭ ሀገራት የጉዞ ገደብ አነሳች፡፡ ከአሁን በኋላ ወደ ቻይና የሚገቡ የውጭ ሀገር ተጓዦች ቀደም ሲል በተቀመጠው የኮቪድ -19 አስገዳጅ መመሪያ መሠረት በለይቶ ማቆያ ለአምሥት ቀናት…

ጠ/ሚ ዐቢይ በጽ/ቤታቸው በሚመሩ የልማት ፕሮጀክቶች እየተሳተፉ ለሚገኙ ሠራተኞች ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የሚመሩ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ላይ እየተሳተፉ ለሚገኙ ሠራተኞች የበዓል ማዕድ አጋርተዋል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-…

መልካም ዕሴቶችና ባሕሎችን ከውጪ ከሚመጣ የባሕል ወረራ መጠበቅ ይገባል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሀገሪቱን መልካም ዕሴቶችና ባሕሎች ከውጪ ከሚመጣ የባሕል ወረራ በመጠበቅ ለመጪው ትውልድ ማስተላለፍ እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ። የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በመጤ ባሕሎችና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ላይ በጋምቤላ…

1 ሺህ 314 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ1 ሺህ 314 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ተመላሽ ዜጎች በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ስራ እየተሰራ መሆኑንም…

በመዲናዋ ለበዓሉ የመብራት መቆራረጥና የውሃ ችግር እንዳያጋጥም የተቀናጀ ግብረ ኃይል ተቋቁሟል

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በበዓል የመብራት መቆራረጥና የውሃ ችግር እንዳያጋጥም የተቀናጀ ግብረ- ኃይል ተቋቁሞ ወደ ሥራ መገባቱን የከተማ አስተዳደሩ ሥራ አስኪያጅ ጽኅፈት ቤት ገለጸ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥራ አስኪያጅ ጽኅፈት ቤት ምክትል ዋና…