Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ጎንደር በጦርነቱ የወደሙ ተቋማት መልሶ ግንባታ መርሐ-ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን በጦርነቱ የወደሙ ተቋማት መልሶ ግንባታ መርሐ-ግብር ተጀመረ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሠ-መስተዳድር ይልቃል ከፋለ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ጦርነት አውዳሚና አጥፊ መሆኑን ገልጸው ኢትዮጵያ ጦርነት ውስጥ የገባችው…

ሩሲያ የነዳጅ ዋጋ ጣሪያ ለቆረጡ ሀገራት ነዳጅ እንዳይሸጥ አገደች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የነዳጅ ዋጋ ጣሪያቸውን ለቆረጡ ምዕራባውያን ሀገራት ነዳጅ እንዳይሸጥ የሚያግድ ውሳኔ አሳለፈች፡፡ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የነዳጅ ዋጋ ጣሪያ ለቆረጡ ሀገራት ነዳጅ እንዳይሸጥ የሚያግደው የውሳኔ አዋጅ ላይ ፈርመዋል። ፕሬዚዳንቱ…

በትግራይ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይቶች እየተካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይቶች እየተካሄዱ ነው። በውይይቶቹ የሠላም ስምምነቱን ተከትሎ የተገኙ ለውጦችና ውስንነቶች ላይ ምክክር ተደርጓል። በአክሱምና አድዋ ከተሞች እየተደረጉ ባሉ ምክክሮች የፌደራል መንግስቱ ወደ ከተሞች…

የኢትዮጵያ አምባሳደሮች የመከላከያ ሚኒስቴርን እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደርን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች የመከላከያ ሚኒስቴርን እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደርን ጎበኙ፡፡ አምባሳደሮቹ በመከላከያ ሚኒስቴር በነበራቸው ጉብኝት ሚኒስቴሩ ባካሄደው ሪፎርም በቅርብ ጊዜ ያልነበሩ አደረጃጀቶችን…

የአፍሪካ የምግብና የሥርዓተ-ምግብ ደኅንነትና ዋሥትና እየተሻሻለ መጥቷል – አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የምግብና የሥርዓተ-ምግብ ደኅንነትና ዋሥትና እየተሻሻለ መምጣቱን የኢትዮጵያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ፡፡ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ለዕመርታው መመዝገብ የሚመለታቸው የሥራ ኃላፊዎች ርብርብ እንዲሁም…

በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ድል ቀንቶታል። ዛሬ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር የተጫወተው አዳማ ከተማ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ለአዳማ ከተማ ቢኒያም አይተን ዊሊያም ሰለሞን የድል ጎሎቹን አስቆጥረዋል።

የምዕራብ ዕዝ የሠራዊት አባላት በገንዘብ እና በጉልበት ኅብረተሰቡን እየደገፉ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ዕዝ የሠራዊት አባላት በገንዘብ እና በጉልበት ኅብረተሰቡን እየደገፉ እንደሚገኝ የዕዙ የሚዲያ እና ሕዝብ ግንኙነት ክፍል አስታወቀ። የዕዙ ሠራዊት አባላት በ2015 ኅዳር ወር ብቻ 41 ሔክታር ማሳ ላይ የሚገኝ የአቅመ ደካማ…

ኤሎን መስክ ከትዊተር ሥራ አሥፈጻሚነት እንደሚለቁ ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትዊተርን በ44 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የገዛው ቢሊየነር ኤሎን መስክ ከማህበራዊ ሚዲያው ዋና ስራ አስፈፃሚነት እንደሚለቁ አስታወቁ። ኤሎን መስክ የኃላፊነት ቦታቸውን የሚያስረክቡት በትዊተር ገጻቸው ላይ “ራሴን ከሥራ አሥፈጻሚነት ቦታ…

በኅገ ወጥነት ሲዘዋወር የነበረ 4 ኪሎ ግራም “ማግናታይት” የተባለ ማዕድን ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥነት ሲዘዋወር የነበረ አራት ኪሎ ግራም የሚመዝን ማግናታይት የተባለ ማዕድን በሀረር ከተማ መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በድሬድዋ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በደረሰው መረጃ እና በተደረገ የክትትል በሀረር ከተማ ማእድኑን ሲያዘዋውሩ…

በበጀት ዓመቱ ከቡና 2 ቢሊየን ዶላር ለማግኘት ታቅዶ እየተሠራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮ በጀት ዓመት 360 ሺህ ቶን ቡና በመላክ እስከ 2 ቢሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት ዕቅድ ተይዞ እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የግብይት ዘርፍ ኃላፊ ሻፊ…