ተመድ የታዳጊ ሀገራትን የብዝኀ ሕይወት ጥበቃ ለመደገፍ የ20 ቢሊየን ዶላር የድጋፍ ረቂቅ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) ተመድ ለብዝኀ-ሕይወት ጥበቃ ይውል ዘንድ ለታዳጊ ሀገራት የሚሰጠውን የገንዘብ ድጋፍ በዓመት ቢያንስ ወደ 20 ቢሊየን ዶላር እንዲያድግ የሚጠይቅ ረቂቅ አቀረበ፡፡
ተመድ ያቀረበው ረቂቅ በኢኮኖሚ የበለጸጉ ሀገራት ከፈረንጆቹ 2025 ጀምሮ የሚተገብሩት…