Uncategorized ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የቀዶ ሕክምና ማዕከል ተመረቀ Alemayehu Geremew Dec 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የወላይታ ሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል የቀዶ ሕክምና ማዕከል ተመረቀ፡፡ የቀዶ ሕክምና ማዕከሉ ግንባታ 90 በመቶ የሚሆነው ወጪ በአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት መሸፈኑ ተገልጿል፡፡ 10 በመቶ የሚሆነው ወጪ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት በጋዝ መሸጫ ዋጋ ጣሪያ ላይ መስማማት አልቻሉም Alemayehu Geremew Dec 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኃይል አቅርቦት ላይ ሊወያይ በድጋሚ የተሰበሰበው የአውሮፓ ኅብረት የሚኒስትሮች ምክር ቤት አሁንም የጋዝ መሸጫ ዋጋ ጣሪያውን መቁረጥ አልቻለም ተባለ፡፡ ባለፈው ሳምንት የአውሮፓ ኅብረት የጋዝ አቅርቦት መሸጫ ዋጋውን በሜጋዋት ከ275 ዩሮ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ – አሜሪካ የመሪዎች ጉባዔ በዋሺንግተን እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Dec 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚሳተፉበት የአፍሪካ - አሜሪካ የመሪዎች ጉባዔ በአሜሪካ ዋሺንግተን እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባዔው አፍሪካ እና አሜሪካ የሁለትዮሽ የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚችሉበት ጉዳይ ላይ ትኩረት ሰጥቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ለሲዳማ ክልል የእግር ኳስ ስፖርት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ Alemayehu Geremew Dec 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለሲዳማ ክልል የእግር ኳስ ስፖርት የቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ጽኅፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ሰቦቃ ለሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ አስረክበዋል። በርክክቡ ወቅት ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ከ24 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Dec 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በግጭት ምክንያት ለተፈናቀሉ ከ24 ሺህ በላይ ዜጎች የሚውል ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ድጋፉ የተለያዩ የቤት ቁሳቁስን ያካተተ መሆኑን ኮሚቴው ገልጿል። የተደረገው ድጋፍ በራያ ቆቦ እና አላማጣ ከተሞች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቱሉ ሞዬ የእንፋሎት ኃይል ልማት ፕሮጀክት የ10 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ተፈቀደ Alemayehu Geremew Dec 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ ለሚካሄደው የቱሉ ሞዬ የእንፋሎት ኃይል ፕሮጀክት ልማት የ10 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ፈቀደ። የእንፋሎት ኃይል ልማት ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ 150 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ያመነጫል ተብሏል፡፡ ኢትዮጵያ የገንዘብ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቱርክ 12 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ አዲስ የነዳጅ ክምችት አገኘሁ አለች Alemayehu Geremew Dec 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ 12 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ አዲስ የነዳጅ ዘይት ክምችት ማግኘቷን አስታወቀች፡፡ ቱርክ በደቡብ ምሥራቅ የሀገሪቷ ክፍል በምትገኘው ሲርናክ ግዛት ጋባር ተራራ ላይ ያገኘችው የነዳጅ ክምችት ከተጣራ በኋላ 150 ሚሊየን በርሜል እንደሚሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመድ ለድንገተኛ እና ተገማች አደጋዎች ምላሽ ለመሥጠት እስካሁን 409 ሚሊየን ዶላር መሰብሰቡን አስታወቀ Alemayehu Geremew Dec 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማዕከላዊ የድንገተኛ አደጋ ምላሽ ፈንድ በ2023 ድንገተኛ እና ተገማች አደጋዎች ሲያጋጥሙ ተጋላጭ ሀገራትን በዕርዳታ ለመድረስ እስካሁን 409 ሚሊየን ዶላር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ “ድጋፍ ለሁሉም ከሁሉም” በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 150 የውሃ መሳቢያ ፓምፖች ድጋፍ ተደረገ Alemayehu Geremew Dec 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ሚኒስቴር ለበጋ መስኖ ልማት አገልግሎት የሚውሉ 150 የውሃ መሳቢያ ፓምፖችን ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ድጋፍ አድርጓል። የውሃ መሳቢያ ፓምፖቹን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢ/ር ነጋሽ ወጌሾ…
ስፓርት ፍሪካዊቷ ሞሮኮ ፖርቹጋል በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቀለች Alemayehu Geremew Dec 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በዓለም ዋንጫው አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ፖርቹጋልን 1 ለ 0 በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡ በኳታር የዓለም ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ሞሮኮ እና ፖርቹጋል ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ በዚህም ሞሮኮ ፖርቹጋልን 1ለ0…