የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዘላቂ የልማት ግቦች ላይ የሚሠራ የልኅቀት ማዕከል ሊያቋቁም ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ዘላቂ የልማት ግቦች እንዲሳኩ በጥናትና ምርምር የሚደግፍ የልኅቀት ማዕከል ለማቋቋም እንቅስቃሴ መጀመሩን ገለጸ።
ማዕከሉ በዘላቂ ልማት ግቦች አስተዳደር ላይ ትኩረት ያደረገው ፕሮጀክት አካል እንደሆነም አመልክቷል።…