ስፓርት የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ Alemayehu Geremew Dec 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሣምንት ጨዋታ የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ 2 አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የኢትዮ ኤሌክትሪክን ጎሎች ኢብራሂም ከድር በ60ኛው እንዲሁም ናትናኤል ሰለሞን በ74ኛው ደቂቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የድንገተኛ ሕክምና ምላሽና ጤና ተቋማትን አገልግሎት የማስጀመር ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ Alemayehu Geremew Dec 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የድንገተኛ ሕክምና ምላሽ እና ጤና ተቋማትን አገልግሎት የማስጀመር ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን ገለጸ፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ የሕክምና አገልግሎት ለሚያስፈልጋቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች የሰብዓዊ…
Uncategorized በብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ላይ ለመታደም የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ ከንቲባዎችና የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ሐዋሳ እየገቡ ነው Alemayehu Geremew Dec 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሲዳማ ክልል አስተናጋጅነት ነገ በሚከበረው 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ላይ ለመታደም የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ፣ ከንቲባዎችና የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ሐዋሳ ከተማ መግባት ጀምረዋል። የብልጽግና ፓርቲ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ምርታማነትን ለማሳደግ ቆርጣ ተነስታለች – በፋኦ የአፍሪካ ተወካይ Alemayehu Geremew Dec 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የግብርና ሥራ ማሳደግ የሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ምርታማነትን ለማሳደግ ቆርጣ ተነስታለች ሲሉ በዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) የአፍሪካ ተወካይ ዶ/ር አበበ ኃይለገብርዔል ተናገሩ፡፡ ተወካዩ ግብርና ሚኒስቴር“ለበለጠ ውጤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጃፓን በኢትዮጵያ በድርቅና ግጭት ለተጎዱ ወገኖች 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር የሰብዓዊ ድጋፍ ልታደርግ ነው Alemayehu Geremew Dec 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን መንግሥት በኢትዮጵያ በድርቅና ግጭት ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር የሚያወጣ ሰብዓዊ ድጋፍ ሊያቀርብ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የጃፓን ኤምባሲ መረጃ እንዳለመላከተው ድጋፉ ÷ በአማራ ፣ አፋር ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ፣ ትግራይ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው ዙር በጎነት ለአብሮነት የበጎ ፍቃደኛ ወጣት ሰልጣኞች ምረቃ ተካሄደ Alemayehu Geremew Dec 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከባሕርዳር፣ ጅማ እና ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸውን የሰላም መልዕክተኞች ዛሬ አስመርቋል፡፡ በሥነ ስርዓቱ ንግግር ያደረጉት የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፍሬው ተገኝ በዩኒቨርሲቲው የቆዩ ከተለያዩ ክልሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሚሰጠው አገልግሎት 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር እጅ መንሻ የጠየቀው ባለሙያ በቁጥጥር ሥር ዋለ Alemayehu Geremew Dec 3, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሚሰጠው መንግስታዊ አገልግሎት 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ጉቦ ጠይቆ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የተቀበለው ባለሙያ በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተደረገበት መሆኑን የአዲስ የአበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የመሬት ሊዝ ባሙያ የሆነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በ180 ሚሊየን ዶላር የሚተገበርና ስደተኞችን እንዲሁም ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Alemayehu Geremew Dec 3, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 5 ዓመታት በ180 ሚሊየን ዶላር የሚተገበርና ስደተኞችን ብሎም የሚጠለሉበትን አካባቢ ማህበረሰብ ተጠቃሚ የሚያደርግ ሁለተኛውዙር የስደተኞች ተጽዕኖ ምላሽ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። ፕሮጀክቱ የግብርና ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች፣ የልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 5ኛ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቄርሎስ ቀዳማዊ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ Alemayehu Geremew Dec 3, 2022 0 ሕዳር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 5ኛ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቄርሎስ ቀዳማዊ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ። ቅዱስነታቸው ባደረባቸው ሕመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው በ96 ዓመታቸው ማረፋቸውን የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ የማነ ገብረመስቀል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ዓመታት በኢንዱስትሪ ልማት ምርጥ ፈጻሚ ከሆኑ 10 የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ ሆነች Alemayehu Geremew Dec 3, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ኢትዮጵያን ከፈረንጆቹ 2019 እስከ 2021 በኢንዱስትሪ ልማት ምርጥ ፈጻሚ ከሆኑ 10 የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ አድርጎ አስፍሯታል፡፡ ባንኩ የአፍሪካ ሀገራት ከ2019 እስከ 2021 በኢንዱስትሪ ልማት ያስመዘገቡትን…