Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ቻድ በአቪዬሽን ዘርፍ በትብብር ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻድ በአቪዬሽን እና በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ሁለቱ ሀገራት ስምምነቱን የተፈራረሙት በካናዳ ሞንትሪያል እየተካሄደ ከሚገኘው 41ኛው የዓለም አቀፉ የሲቪል…

“መልቲ ቾይዝ ኢትዮጵያ” 400 ወጣቶችን አሰልጥኖ ወደ ሥራ አስገባ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “መልቲ ቾይዝ ኢትዮጵያ” በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ እና ትምህርታቸውን በተለያየ ምክንያት ያቋረጡ 400 ወጣቶችን በሽያጭ ሠራተኝነት አሰልጥኖ ወደ ሥራ ማስገባቱ ተገለጸ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ፣ ሥራ ስምሪት እና ገበያ…

ኢሬቻ እርስ በእርስ ስህተት ከመፈለግ ይልቅ መደማመጥን ያበረታታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢሬቻ እርስ በእርስ ስህተት ከመፈለግ ይልቅ መደማመጥን እንደሚያበረታታ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡…

የመከላከያ ሠራዊት በንጹሃን ላይ ጉዳት ሳያደርስ በከፍተኛ ጥንቃቄ ወታደራዊ አቅሞችን ነጥሎ እርምጃ እየወሰደ ነው – ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት በንጹሃን ላይ ጉዳት ሳያደርስ በከፍተኛ ጥንቃቄና የዒላማ ጥራት የህወሓት የሽብር ቡድን ወታደራዊ ዐቅሞች ነጥሎ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ። የሕወሓት የሽብር ቡድን ለሦስተኛ ጊዜ ግጭት…

የሲዳማ ክልል ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት የ26 ሚሊየን ብር የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትና ህዝብ ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የ26 ሚሊየን ብር የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን የተረከቡት የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሉዊጂ ÷ የኢትዮጵያን ሉዓላዊ አንድነት ለማስቀጠል…

ለድምፅ ትዕዛዝ ምላሽ የሚሰጡ ሰው ሰራሽ አስተውሎ ያላቸው ቁሶች አሉታዊ ጎን

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሕጻናት ለድምፅ ትዕዛዝ ምላሽ የሚሰጡ ሰው ሰራሽ አስተውሎ ያላቸው መሣሪያዎችን ለረጅም ጊዜ ከመጠቀማቸው የተነሳ ስሜታቸው እና በጥልቀት የመረዳት አቅማቸው እንደሚጎዳ ጥናት አመላከተ፡፡ አናንያ እና አንሞል አሮራ የተሰኙት የካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ…

የአሜሪካ ፣ ጃፓን እና ደቡብ ኮሪያ ባሕር ኃይሎች ጥምር ወታደራዊ ልምምድ ሊያካሂዱ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ በቅርቡ ያደረገችውን የሚሳኤል ሙከራ ተከትሎ የአሜሪካ፣ ጃፓን እና ደቡብ ኮሪያ ባሕር ኃይሎች በጥምረት በጃፓን ባሕር ላይ የፀረ-ሰርጓጅ መርከብ ጥቃት ልምምድ ሊያካሂዱ መሆኑ ተገለጸ። ሀገራቱ ከ2017 ወዲህ የአሜሪካውን በኒውክሌር…

በኡጋንዳ 6 የጤና ባለሙያዎች በኢቦላ መያዛቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ አምሥት ሐኪሞች እና አንድ የአንስቴዢያ ባለሙያ በኢቦላ ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ፡፡ የሕክምና ባለሙያዎቹ በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጠ በኋላ ለሕክምና ወደ ለይቶ ማቆያ መወሰዳቸውን ዘ ኢስት አፍሪካን ዘግቧል፡፡ የሙቤንዴ የኢቦላ…

ዓለም አቀፉን የዋጋ ግሽበት ለመቋቋም ሥር-ነቀል የፖሊሲ ለውጥ ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚስተዋለውን የዋጋ ግሽበት ለመቋቋም እና ዕድገት ለማስቀጠል ሥር-ነቀል የፖሊሲ ለውጦች እንደሚያስፈልጉ የዓለም ንግድ ድርጅት ኃላፊ ንጎዚ ኦኮንጆ-ኢዌላ ገለጹ፡፡ በዓለማችን እየተስተዋሉ ያሉ ተደራራቢ ቀውሶች ዓለማችንን ወደ…

አራት ግዛቶች ሩሲያን ለመቀላቀል ውሳኔ አሳለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶኔስክ፣ ሉሃንስክ፣ ኬርሶን እና በደቡባዊ ዩክሬን የምትገኘው ዛፖሮዢያ ወደ ሩሲያ መጠቃለል እንደሚፈልጉ ባካሄዱት ሕዝበ ውሳኔ አረጋግጠዋል፡፡ በሉሃንስክ የተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ድምጽ ቆጠራ የተጠናቀቀ ሲሆን ከ98 በመቶ በላይ የሚሆኑት…