ዓለምአቀፋዊ ዜና የሙስሊም ወንድማማችነት መንፈሳዊ መሪ በ96 ዓመታቸው ዐረፉ Alemayehu Geremew Sep 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015( ኤፍ ቢ ሲ) የሙስሊም ወንድማማችነት (ሙስሊም ብራዘርሁድ) ድርጅት መንፈሳዊ መሪ ዩሱፍ አል ቃራዳዊ በ96 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። መኖሪያቸውን ለዓመታት በኳታር ያደረጉት አል-ቃራዳዊ ጤናቸው ታውኮ መቆየቱን “መና “ የተሰኘው የግብጽ የዜና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩሲያው “ሮሴቲ” በኢትዮጵያ የኃይል አቅርቦት ቁሶች ምርት ላይ መሥራት እንደሚፈልግ አስታወቀ Alemayehu Geremew Sep 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015( ኤፍ ቢ ሲ) “ሮሴቲ” የተሠኘው የሩሲያ የትራንስፎርመር እና የኤሌክትሪክ ገመድ አምራች ኩባንያ በዘርፉ ከተሰማሩ የኢትዮጵያ ባለሐብቶች ጋር መሥራት እንደሚፈልግ አስታወቀ፡፡ የኢፌዴሪ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ኢ/ር ሐብታሙ ኢተፋ በትብብር ለመሥራት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሶሪያ የኮሌራ በሽታ ተቀሰቀሰ Alemayehu Geremew Sep 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶሪያ በተለያዩ የሀገሪቷ ክፍሎች በተቀሰቀሰ የኮሌራ በሽታ 29 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተነገረ፡፡ እንደ ተመድ ጦርነት በጎዳት ሶሪያ የኮሌራ በሽታ መቀስቀሱ የሀገሪቷን ችግር ከድጡ ወደ ማጡ ያደርገዋል፡፡ በሶሪያ ካለፈው ወር ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባህላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን የአንድነታችን ማሳያዎች ናቸው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Alemayehu Geremew Sep 26, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን የአንድነታችን ማሳያዎች መሆናቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለደመራ እና የመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የፓውንድ ዋጋ ማሽቆልቆሉ ተነገረ Alemayehu Geremew Sep 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 ( ኤፍ ቢ ሲ)ከዶላር ምጣኔ ጋር ሲነጻጸር የእንግሊዙ ፓውንድ ለመጀመሪያ ጊዜ በከፍተኛ ሁኔታ ማሽቆልቆሉ ተነግሯል፡፡ የእንግሊዝ መንግስት ለ50 ዓመታት ገበያው ላይ አድርጎ የማያውቀውን የግብር ቅናሽ ማድረጉ ለፓውንድ ዋጋ መውረድ በምክንያትነት ተጠቅሷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቃቂ ቃሊቲ የእሳት አደጋ የሰው ህይወት አጠፋ Alemayehu Geremew Sep 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ሌሊት 7 ሰዓት ከ44 ደቂቃ ላይ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ወረዳ 13 ቱሉዲምቱ አካባቢ የተለያዩ አነስተኛ የንግድ አገልግሎት የሚሰጡ 15 የሚሆኑ በላስቲክ፣ በሸራና አነስተኛ ቁሳቁስ ተሰሩ መጠለያዎች በእሳት አደጋ ወደሙ። የአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመድ በኢትዮጵያ ሰብዓዊ ድጋፉን ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ Alemayehu Geremew Sep 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) በኢትዮጵያ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የሚያደርሰውን ሰብዓዊ ድጋፍ ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች…
ቢዝነስ ሲንቄ ባንክ የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ Alemayehu Geremew Sep 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲንቄ ባንክ የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገለጸ፡፡ ባንኩ ባዘጋጀው መድረክ አዲሱን ብራንድ በይፋ ማስተዋወቁም ነው የተገለጸው፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና አነስተኛ ቁጥር ያላቸውን ጎሳዎች መብት ትደፈጥጣለች በሚል የቀረበባትን ውንጀላ ውድቅ አደረገች Alemayehu Geremew Sep 22, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና አነስተኛ ቁጥር ያላቸውን ጎሳዎቿን መብት ትደፈጥጣለች በሚል በአሜሪካ፣ ብሪታኒያ እና አውሮፓ ኅብረት የቀረበባትን ውንጀላ ውድቅ አደረገች፡፡ በተመድ የቻይና ቋሚ ተወካይ ዣንግ ጁን ÷ የሀገራቱን ውንጀላ ውድቅ ያደረጉት በተመድ 77ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች እና ከአውሮፓ ኅብረት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት – አቶ ደመቀ መኮንን Alemayehu Geremew Sep 22, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ኢትዮጵያ ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች፣ ከአውሮፓ ህብረት እና ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ…