Fana: At a Speed of Life!

አንጌላ ሜርክል የተመድን የ2022 የናንሰን የሥደተኞች ሽልማት አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን የቀድሞዋ መራሄተ መንግስት አንጌላ ሜርክል በሶሪያ በተቀሰቀሰው ግጭት ለተፈናቀሉ ሶሪያውያን ከለላ በመስጠት ላበረከቱት በጎ አስተዋጽዖ የተመድን የሥደተኞች ሽልማት ማሸነፋቸው ተሰማ፡፡ የናንሰን ሽልማት ስያሜውንያገኘው በኖርዌያዊው…

በአዲስ አበባ በ2014 ዓ.ም በትራፊክ አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር መቀነሱ ተነገረ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 ዓ.ም በመንገድ ደኅንነት ችግር ሕይወታቸውን የተነጠቁ ሰዎች ቁጥር ከ2013 አንጻር በ11 ነጥብ 4 በመቶ መቀነሱን የአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ደኅንነት ምክር ቤት አስታወቀ። በ2013 ዓ.ም የነበረው የትራፊክ አደጋ ሞት ቁጥር…

ሰሜን እና ደቡብ ካሮላይና በ“ኢያን” አውሎ ነፋስ ተመቱ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በዛሬው ዕለት የአሜሪካዎቹ ሰሜን እና ደቡብ ካሮላይና እጅግ አደገኛ በተባለለት የ “ኢያን”አውሎ ነፋስ እና ማዕበል ተመቱ፡፡ በፍሎሪዳ ሰሜን እና ደቡብ ካሮላይና አውሎ ነፋሱ ባስነሳው ማዕበል የ20 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በ10 ቢሊየኖች ዶላር…

የየም ቋንቋን ማሳደግ በሚቻልበት መንገድ ላይ የፖናል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የየም ቋንቋን ማሳደግ በሚቻልበት መንገድ ላይ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችና ምሁራን ጋር የፖናል ውይይት ተካሄደ። በየም ልዩ ወረዳ ሳጃ ከተማ በተካሄደው የፓናል ውይይት “የምሳ” የተሰኘውን የብሔረሰቡን ቋንቋ ማሳደግ በሚቻልበት አግባብ ላይ…

የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በዓል በሰላማዊ መንገድና በወንድማማችነት እንዲከበር ያደረጉ ሁሉ ምስጋና ይገባቸዋል – የአባ ገዳዎች ኅብረት

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአባ ገዳዎች ኅብረት በአዲስ አበባ የተከበረው የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በዓል በሰላማዊ መንገድና በወንድማማችነት እንዲከበር ላደረጉ ሁሉ ምስጋናውን አቀረበ። የቱለማ አባ ገዳና የአባገዳዎች ኅብረት ጸሐፊ አባ ገዳ ጎበና ሆላ እንዲሁም የኦሮሚያ…

የግሸን ደብረ ከርቤ በዓልን እና አካባቢውን የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግሸን ደብረ ከርቤ በዓልን እና የአካባቢውን ሐብቶች በማልማት የቱሪስት መዳረሻና ዘላቂ የገቢ ምንጭ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ግማደ መስቀሉ በሚገኝበት ሥፍራ የግሸን…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ መድንን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ መድንን 7ለ1 አሸንፏል፡፡ ፕሪሚየር ሊጉ ትናንት በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም መጀመሩ ይታወሳል፡፡ ዛሬ ከሰዓት በተደረገ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ መድንን 7ለ1…

የሆረ ሀርሰዴ የኢሬቻ በዓልን ለመታደም እንግዶች ቢሾፍቱ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የሚከበረውን የሆረ ሀርሰዴ የኢሬቻ በዓል ለመታደም ከተለያዩ የኦሮሚያና ሌሎች አካባቢዎች የመጡ እንግዶች ቢሾፍቱ እየገቡ ነው፡፡ የከተማዋ ጎዳናዎች የተዋቡ ባሕላዊ አልባሳትን በለበሱና የተለያዩ ዜማዎችን በሚያሰሙ ወጣቶችና ታዳሚዎች…

የድሬዳዋ ኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ ከ500 በላይ ሠልጣኞች አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ ሙያዎች ያሰለጠናቸውን ከ500 በላይ ሰልጣኞችን አስመረቀ። ኮሌጁ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፣ በማፋክቸሪንግ ፣ በሆቴል ሥራ አመራር፣ በድራፍቲንግና ሰርቬይንግ በተለያዩ ደረጃዎች እስከ ዲግሪ…

በአማራ ክልል ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ተገንብቶ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ1ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ተገንብቶ ሥራ ጀመረ፡፡ ፋብሪካው ባሕርዳር ከተማ ላይ የተገነባ ሲሆን በወር ከ125 ሺህ ኩንታል በላይ የእንሰሳት መኖ ያቀነባብራልም ተብሏል፡፡…