ኤምባሲው በጅቡቲ የኢትዮጵያን “የአረንጓዴ ዐሻራ” ተነሳሽነት ለማስፋት እየሰራች ያለችውን ፈሂማ ሞሐመድ አመሰገነ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቢቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በሀገሪቱ የአካባቢ ጥበቃ ተሟጋች ለሆነችው ፊሂማ መሐመድ ምስጋና አቀረቡ፡፡
አምባሳደሩ ፈሂማ ሞሐመድ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሐሳብ መንጪነት የተጀመረውን “የአረንጓዴ ዐሻራ”…