Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ባጫ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የደስታ መግለጫን ለዊሊያም ሩቶ አደረሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለኬንያው አዲስ ተመራጭ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ያስተላለፉትን የደስታ መግለጫ አደረሱ። ኢትዮጵያ እና ኬንያ በጋራ መስራታቸውን እንደሚቀጥሉ አምባሳደሩ ገልዋል። በተለይም…

ነገ ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት በመዲናዋ ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ ጳጉሜን 4 ነጻ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በመዲናዋ እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ፥ “የአገልጋይነት ቀን” ን ምክንያት በማድረግ ነው የነጻ ትራንስፖርት…

ቤጂንግ ለሚገኙ የአፍሪካ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ገለጻ ተሠጠ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ቤጂንግ ለሚገኙ የአፍሪካ ኅብረት የሠላምና ጸጥታ ምክር ቤት አባላት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ገለጻ ሠጡ፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ በተ.መ.ድ የጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል በመሆን እያገለገሉ የሚገኙ…

ኢትዮ ቴሌኮም በጅማና ወላይታ ሶዶ ከተሞች የመማሪያ ደብተር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮ ቴሌኮም አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ በጅማ እና በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ ለሚገኙ ተማሪዎች የመማሪያ ደብተር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ በጅማ ለሚገኙ 3 ሺህ 999 እና በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ ለሚገኙ 200 አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች ነው…

አቶ ሙስጠፌ ሙሃመድ ከአሜሪካ ኮንግረስ የውጭ ግንኙነት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሠ-መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሃመድ ከአሜሪካ ኮንግረስ የውጭ ግንኙነት ቋሚ ኮሚቴ ልዑክና ከአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በጽኅፈት ቤታቸው ተወያዩ። ልዑኩ በስቴቨን ሊቦደር የተመራ ሲሆን፥ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ተራድዖ…

“ከአሸባሪው ህወሓት ጎን የቆሙ መገናኛ ብዙኃን ግጭቱን እያባባሱት ነው” – አልስተር ቶምሰን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንዳንድ ዓለምአቀፍ መገናኛ ብዙኃን የተሳሳተ ዘገባ በኢትዮጵያ ሰሜኑ የሀገሪቷ ክፍል የቀጠለውን ግጭት ይበልጥ እያወሳሰበው መሆኑን ኒውዝላንዳዊው ጋዜጠኛ እና የጂኦፖለቲካ ተንታኝ አልስተር ቶምሰን ገለጸ፡፡ መገናኛ ብዙኃኑ በታቀደ መልኩ በዘገባቸው…

የሐረሪ ክልል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 3 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 3 ሚሊየን ብር የሚገመት የእርድ እንስሳት ድጋፍ አደረገ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እንደተናገሩት ፥ አሸባሪው ህወሓት ከመንግስት የቀረቡ የሰላም አማራጮችን ወደ ጎን በመተው ሦስተኛ ዙር…

ፋና ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የሥምምነት ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት የሚስችለውን የሥምምነት ሰነድ ተፈራረመ። ስምምነቱንም፥ አቶ አድማሱ ዳምጠው የፋና ብሮድካስትንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ባይሳ ለታ…

ፑቲን እና ሺ ጂንፒንግ ከሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊገናኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን እና የቻይናው አቻቸው ሺ ጂንፒንግ በቀጣይ ሣምንት ኡዝቤኪስታን በሚካሄደው የሻንጋይ የትብብር ድርጅት ጉባዔ ላይ ይገናኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። መሪዎቹ በፈረንጆቹ መስከረም 15 እና 16 በሚካሄደው ጉባዔ ተገናኝተው…

ሠላም የሚያውኩ ኃይሎችን በተባበረ ክንድ እናሸንፋቸዋለን-አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠላማችንን የሚያውኩ ኃይሎችን በተባበረ ክንድ አሸንፈን የሀገራችንን ሰላም እናስጠብቃለን ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ተናገሩ። ጳጉሜን 3 የሰላም ቀን በሲዳማ ክልል በሐዋሳ ከተማ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ በተለያዩ…