የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ለዓለምአቀፍ ባለሐብቶች ከፍተኛ ጥበቃ እንደሚያደርግ ገለጸ Alemayehu Geremew Sep 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለዓለም አቀፍ ባለሐብቶች በማንኛውም ጊዜ የኢንቨስትመንት ጥበቃ ለማድረግ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ለሚገኙ ዓለም አቀፍ ባለሐብቶች ማኅበር አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪው ህወሓት ተማፅኖ ጊዜ ለመግዛት ነው – ፕሮፌሰር አን ፊትዝ-ጄራልድ Alemayehu Geremew Sep 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን የሚሰማው የአሸባሪው ህወሓት የተኩስ አቁም ተማፅኖ ለዘላቂ ሠላም ዕድል ለመስጠት ሳይሆን ከደረሰበት ኪሳራ ለማገገም መሆኑን ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጀራልድ ገለጹ፡፡ እንደ አን ፊትዝ-ጀራልድ ገለጻ አማፂው ኃይል አሁን ላይ ኅጋዊ ሂደቱን ያላሟላ…
የሀገር ውስጥ ዜና አግራ በአፍሪካ የምግብ ዋስትና ችግርን ለመዋጋት የ550 ሚሊየን ዶላር ፈንድ ይፋ አደረገ Alemayehu Geremew Sep 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ቅንጅት ለአፍሪካ የአረንጓዴ አብዮት” (አግራ) የተሰኘው ድርጅት አህጉሪቱ የራሷን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ለምታደርገው ጥረት 550 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚሆን የማስጀመሪያ ፈንድ ይፋ አደረገ። በቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዩክሬን በካርኮቭ ላካሄደችው ዘመቻ አሜሪካ ድጋፍ ማድረጓን ሴናተር ዋርነር አረጋገጡ Alemayehu Geremew Sep 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ - ዩክሬን ጦርነት ዩክሬን ከሰሞኑ ባደረገችው የመልሶ ማጥቃት ዘመቻ ለተገኘው “ሥኬት” አሜሪካ እና አጋሮቿ ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ አሜሪካ እና አጋሮቿ የሆኑት የሰሜን ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል ሀገራት ዩክሬን በካርኮቭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቴድሮስ አድኀኖም ለህወሓት ድምጽ በመሆን ሲሰራ ቆይቷል – ጋዜጠኛ አልስተር ቶምሰን Alemayehu Geremew Sep 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ቴድሮስ አድኀኖም የአሸባሪው የህወሓት ቡድን አፈ-ቀላጤ ሆኖ የመረጃ ጦርነቱን ሲመራ መቆየቱን ኒውዝላንዳዊው ጋዜጠኛ አልስተር ቶምሰን ገለጸ፡፡ አልስተር ቶምሰን ስኩፕ ሚዲያን ከመሰረቱት ጋዜጠኞች አንዱ ሲሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና “አሸባሪው ህወሓት ሕጻናትን ለጦርነት መማገዱ እጅግ ያሳስበኛል” – ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጀራልድ Alemayehu Geremew Sep 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ሕጻናትን ለጦርነት ሲማግድ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በዝምታ ማየቱ እጅግ እንደሚያሳስባቸው ፕሮፌሰር አን ፊትዝጌራልድ ገለጹ፡፡ ፕሮፌሰር አን ፊትዝጌራልድ ÷ በካናዳ ዓለም አቀፍ የጸጥታ ጉዳዮች ተመራማሪ እና የባልሲሊ ዓለም አቀፍ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዛፖሪዢያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ደኅንነት እንዳሳሰባቸው ፑቲን ገለጹ Alemayehu Geremew Sep 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን እና ከፈረንሳዩ አቻቸው ኢማኑዔል ማክሮን ጋር በዛፖሪዢያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ የደኅንነት ጉዳይ ላይ መክረዋል፡፡ ሩሲያ በዛፖሪዢያ የተከማቸው ጨረር አመንጪ የኒውክሌር ውጋጅ በሰው ሕይወት ላይ ከባድ ጉዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና አልጄሪያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብስባ በአዲስ አበባ ይካሄዳል Alemayehu Geremew Sep 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና አልጄሪያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብስባ በያዝነው መስከረም ወር በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለጸ። የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በአልጄሪያ በነበራቸው ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ከሀገሪቷ ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተዋል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የ9/11 የአሜሪካው የሽብር ጥቃት ታስቦ ዋለ Alemayehu Geremew Sep 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ መስከረም 11 ቀን 2001 የተፈጸመው የ9/11 የአሸባሪዎች ጥቃት 21ኛ ዓመት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በታደሙበት ሥነ-ሥርዓት በፔንታጎን ታስቦ ዋለ፡፡ እንደሚታወሰው በፈረንጆቹ መስከረም 11፣ 2001 ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በለንደን የግማሽ ማራቶን ሰለሞን ባረጋና ቀነኒሳ በቀለ ሁለተኛና ሦስተኛ ሆኑ Alemayehu Geremew Sep 11, 2022 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 1 ፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በእንግሊዝ ለንደን በተደረገው የግማሽ ማራቶን ውድድር ሰለሞን ባረጋ እና ቀነኒሳ በቀለ ድል ቀንቷቸዋል። ለመጀመሪያ ጊዜ በግማሽ ማራቶን የተሳተፈው ሰለሞን ባረጋ 1 ሰዓት ከ39 ሴኮንድ በመግባት 2ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል። አንጋፋው አትሌት…