Fana: At a Speed of Life!

ከዑራዔል ወደ ወሎ ሰፈር የሚወስደው መንገድ “የሰላም ጎዳና” ተብሎ ተሰየመ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኡራዔል ወደ ወሎ ሰፈር የሚወስደውን አዲስ መንገድ የሠላም ጎዳና ብሎ ሰየመ፡፡ በሠላም ጎዳና ሥያሜ መርሐ-ግብር ላይ የአስተዳደሩ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እና የኢፌዴሪ የሠላም ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ብናልፍ…

አሊባባ ግሩፕ እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የትብብር ስምምነት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014፣ (ኤፍ ቢ ሲ) አሊባባ ግሩፕ እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለስራ ፈጣሪዎች ስልጠና ለመስጠት የሚያስችላችውን ስምምነት አድርገዋል። ስምምነቱ አሊባባ ግሩፕ በኢትዮጵያ ለሚገኙ የቴክኖሎጂ ስራ ፈጣሪዎች ስልጠና ለመስጠት እና ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ማህበር…

83 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን ከጂቡቲ ወደ ሀገራቸው መለሰ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዚያው ከሚገኘውዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ቢሮ ጋር በመተባበር በሣምንቱ ውስጥ 83 ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ አደረገ፡፡ ኤምባሲው ለፍልሰተኞቹ የጉዞ ሰነድ በማዘጋጀትና ግንዛቤ በማስጨበጥ ነው ወደ…

ጉሙሩክ ኮሚሽን ለአቅመ ደካሞችና አረጋውያን ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ጷጉሜን 2፣ 2014፣ (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በ15 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባቸውን 27 መኖሪያ ቤቶች እና ሥምንት የንግድ ሱቆች ለተጠቃሚዎች አስረከበ፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የቤቶቹን ቁልፍ…

ባለፈው በጀት ዓመት ከወርቅ ምርት ከ560 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጷጉሜን 2፣ 2014፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት ከወርቅ ምርት ከ560 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ባለፉት ሥርዓቶች የማዕድን ዘርፉ ለሌሎች ዘርፎች በተሰጠው ልክ ትኩረት ሳያገኝ መቆየቱን በማዕድን ሚኒስቴር የጂኦ ሳይንስና ምርምር…

ሩሲያ ምዕራባውያን ቃል የገቡትን “የሎጂስቲክስ ማዕቀብ” አላነሱም ስትል ወቀሰች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እህል እና ማዳበሪያ ለዓለም ገበያ እንድታቀርብ ምዕራባውያኑ የገቡትን ቃል አላከበሩም ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ወቀሱ። ምዕራባውያን ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ላይ የተጋረጠውን የምግብ እህል አቅርቦት ቀውስ ለማቃለል…

አሸባሪው ህወሓትን የሚያወግዝ ሠላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን ዳግም የከፈተውን ጦርነት የሚያወግዝ ሠላማዊ ሰልፍ በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው። ሰልፉ “በሀገር ሕልውናና አንድነት አንደራደርም!” በሚል መሪ ሀሳብ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ፊት ለፊት እየተካሄደ…

ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ለጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን ማዕከልን የበዓል መዋያ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር፣ ጤና ሚኒስቴር እንዲሁም የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር በጥምረት በመሆን የጌርጌሴኖንን የአዕምሮ ሕሙማን ማዕከል ጎበኙ፡፡ ጉብኝቱ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶቹ እያከናወኑ የሚገኙት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አንዱ አካል መሆኑም ተመልክቷል፡፡…

ባለፈው በጀት ዓመት 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር እንደተቻለ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ ምንም…

“ኢትዮጵያ ለሰላም ማድረግ የምትችለውን ሁሉ አድርጋለች” – አልስተር ቶምሰን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም ማድረግ የሚችለውን ሁሉ መወጣቱን በኒውዚላንድ ለ“ስኩፕ” ሚዲያ የሚሠራው ጋዜጠኛ አልስተር ቶምሰን ገለጸ። ኢትዮጵያ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የተፈጠረውን ችግር በውይይት ለመፍታት እና ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ ያላትን ጥልቅ…