የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽኅፈት ቤት አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ Alemayehu Geremew Aug 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽኅፈት ቤት አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ። በውይይት መድረኩ ላይ የተገኙት የሐረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽኅፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ እንዳሉት፥ አሸባሪው…
ጤና ጭንቀት፣ ምልክቶቹ እና መፍትሄዎቹ Alemayehu Geremew Aug 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለማሳካት የምንፈልጋቸው ነገሮች ከዓቅማችን በላይ ሲያሳስቡን እና ስናውጠነጥን የሚፈጠር ከገደብ ያለፈ ስሜት፥ ጭንቀት ነው ተብሎ ሊበየን ይችላል። ጭንቀት ከፍላጎቶቻችን ወይም ከሁኔታዎች ጋር ራሳችንን ማጣጣም ሲከብደን የሚፈጠር ስሜት ነውም ሊባል…
የሀገር ውስጥ ዜና ካቻ ዲጂታል ፋይናንሺያል ኢትስዊች የክፍያ ስርዓትን ተቀላቀለ Alemayehu Geremew Aug 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ካቻ ዲጂታል ፋይናንሺያል አገልግሎት ኢትስዊች የተባለውን የንግድ ባንኮች የሚገኙበትን የክፍያ ስርዓት ተቀላቀለ። ሁለቱ ተቋማት ዛሬ ተፈራርመዋል፡፡ የካቻ የሞባይል ገንዘብ ዝውውር ከባንክ፣ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ፣ ኢንሹራንስ፣ ብድርና እና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዋሺንግተን ታይዋንን ማስታጠቅ እንድታቆም ቻይና ጠየቀች Alemayehu Geremew Aug 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋሺንግተን ታይዋንን ማስታስጠቋን የምትቀጥል ከሆነ እርምጃ እወስዳለሁ ስትል ቻይና አስጠነቀቀች፡፡ የባይደንን አስተዳደር ዋሺንግተን 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር የሚገመት የመሣሪያ ሽያጭ ለታይዋን ለማቅረብ የሀገሪቷን ሕግ አውጪ አካል ለመጠየቅ ማቀዱን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኢትዮጵያን መንግስት የሰላም ጥረት ሀገራቸው እንደምትደግፍ የደቡብ ኮሪያ የምክር ቤት አባላት ገለጹ Alemayehu Geremew Aug 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በመንግሥት የተጀመረውን ጥረት ደቡብ ኮሪያ እንደምትደግፍ የሀገሪቷ የምክር ቤት አባላት ገለጹ፡፡ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከደቡብ ኮሪያ የምክር ቤት ልዑካን…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ ያስፈልጋል – አቶ ኦርዲን በድሪ Alemayehu Geremew Aug 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በትምህርት ተደራሽነት የተገኘውን ውጤት በትምህርት ጥራትም መድገም ያስፈልጋል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዐሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ በሐረሪ ክልል የ2015 የትምህርት ዘመን የአጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ የንቅናቄ መድረክ የክልሉ…
ስፓርት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአፍሪካ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያን 3ኛ ደረጃ ይዞ አጠናቀቀ Alemayehu Geremew Aug 27, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአፍሪካ ሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ በሦስተኛነት አጠናቀቀ። በማጣሪያው ላይ ኢትዮጵያን የወከለው ንግድ ባንክ ዛሬ በአዛም ኮምፕሌክስ ባደረገው የደረጃ ጨዋታ የርዋንዳውን ኤ ኤስ ኪጋሊን 3 ለ 1 በማሸነፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው ከመስከረም ጀምሮ የቀለም ማኅተም በደረቅ ማኅተም እንደሚቀይር አስታወቀ Alemayehu Geremew Aug 27, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ከመጪው መስከረም ወር ጀምሮ የጽህፈት ቤቶቹን የቀለም ማኅተሞች በደረቅ ማኅተሞች እንደሚቀይር አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ታከለ ነጫ ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ በሶማሌ ክልል የልማት ሥራዎችን ጎበኘ Alemayehu Geremew Aug 27, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ የአመራሮች ልዑካን ቡድን በሶማሌ ክልል ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተሠሩ የልማት ሥራዎችን ጎበኘ፡፡ በጉብኝቱ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ እና ሌሎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ኅብረት ሩሲያ ላይ የጣለው ማዕቀብ ውጤት አላመጣም ተባለ Alemayehu Geremew Aug 27, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያኑ ሩሲያ ላይ የጣሉት ማዕቀብ የተፈለገውን ውጤት አላስገኘም ተባለ፡፡ የአውሮፓ ኅብረት ማዕቀቡን ሲጥል የሚሻውን ውጤት በስትራቴጂ ደረጃ በግልፅ እንዳላስቀመጠ እና ችግሮች እንዳሉበት ዘ ኢኮኖሚስት ማስነበቡን አር ቲ ዘግቧል፡፡…