ዓለምአቀፋዊ ዜና የኔዘርላንዷ ዘ ሄግ ከተማ ከሩሲያ ጋዝ የመግዛት እገዳ ነፃ መሆን ትሻለች Alemayehu Geremew Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ወንጀለኞች ፍርድ ቤት መቀመጫ የሆነችው የኔዘርላንዷ ከተማ ዘ ሄግ ከሩሲያ ጋዝ መግዛት የሚያስችላትን ጊዜያዊ ፈቃድ ከአውሮፓ ኅብረት ለማግኘት እንደምትሻ አስታወቀች። የኔዘርላንዷ ዘ ሄግ ÷ ለጊዜውም ቢሆን ፈቃድ የምትጠይቀው አማራጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የፍራፍሬ እና ሥጋ ምርቷን ወደ ቻይና የመላክ ዕቅድ እንዳላት ተገለጸ Alemayehu Geremew Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እንደ ሙዝ፣ አቮካዶ እና ማንጎ ያሉ የፍራፍሬ ምርቶችን እንዲሁም ሥጋ ወደ ቻይና የመላክ ዕቅድ እንዳላት ተገለጸ፡፡ ዕቅዱን ይፋ ያደረጉት በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ፥ ኢትዮጵያ በቻይና የ“ቤልት ኤንድ ሮድ” ፕሮጀክት አካል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የተመድ ረዳት ዋና ፀሃፊ ህወሓት በመቀሌ የዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ላይ የፈፀመው ዝርፊያ እንደረበሻቸው ገለፁ Alemayehu Geremew Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ረዳት ዋና ፀሃፊና የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ አስተባባሪ ማርቲን ግሪፊትዝ፥ ህወሓት በመቀሌ የዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ላይ የፈፀመው ዝርፊያ እንደረበሻቸው ገለፁ። ረዳት ዋና ፀሃፊው በጉዳዩ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት የጀመረውን ጦርነት አቁሞ ወደ ሠላም ንግግር እንዲመጣ የትግራይ ህዝብ ጫና እንዲፈጥር የመከላከያ ሚኒስትሩ ጥሪ አቀረቡ Alemayehu Geremew Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ህዝብና የትግራይ ወዳጆች ህወሓት የጀመረውን ጦርነት በአስቸኳይ አቁሞ ወደ ሰላም ንግግር እንዲመጣ ጫና እንዲፈጥሩ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሚኒስትሩ ÷ በትግራይ ጉዳይ ይመለከተናል የሚሉ ምሁራን ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የተሻለ ምርት የሚሰጡ የሰብል ዝርያዎችን አወጣ Alemayehu Geremew Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ምርታማነታቸው በብሄራዊ ዝርያ አፅዳቂ ኮሚቴ የተረጋገጡ ስድስት አዳዲስ የሰብል ዝርያዎችን በምርምር ማውጣቱን አስታውቋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ የሰብል ምርምር ዳይሬክተር ዶክተር አለማየሁ አሰፋ እንደገለጹት÷…
ጤና የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ መንስዔ እና መከላከያ መንገዶች Alemayehu Geremew Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን አሁን ወጣቶችን ጨምሮ በርካታ ሰዎች በጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ ሳቢያ ለህልፈት የመዳረጋቸው ዜና በተደጋጋሚ ይደመጣል። ከዚህ ባለፈም ከአጋጣሚው በህይወት ተርፈው የተወሰነ የሰውነት ክፍላቸው አልታዘዝ ብሏቸው በሰው እርዳታ ነገሮችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2030 የቲቢ በሽታን ለመግታት በትኩረት መሥራት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ Alemayehu Geremew Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2030 የቲቢ በሽታን ለመግታት ቀጣይነት ባለዉ የልማት ግብ የተያዘዉን ዕቅድ ማሳካት እንደሚያስፈልግ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ÷ ተገቢዉን ትኩረት ሳያገኝ የቆየዉ የሕጻናትና አፍላ ወጣቶች የቲቢ በሽታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ለዲፕሎማቲክ ማኀበረሰብ አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ገለፃ አደረጉ Alemayehu Geremew Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአዲስ አበባ ለሚገኙ የዲፕሎማቲክ ማኀበረሰብ አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጡ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የተደረጉ ጥረቶችን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጀርመን የኃይል ቁጠባ ዕቅዱን አጸደቀች Alemayehu Geremew Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን በጋዝ አጠቃቀም ላይ ገደብ የሚጥለውን የኃይል ቁጠባ ዕቅድ ማጽደቋን አስታወቀች። የፀደቀው የኃይል ቁጠባ ዕቅድ ቢሮዎች እና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚጠቀሙትን የሙቀት መጠን ከ19 እስከ 20 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ባለው እንዲሆን የሚገድብ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ የተመራው ልዑክ ታላቁን የህዳሴ ግድብን ጎበኘ Alemayehu Geremew Aug 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ የተመራው ልዑክ ታላቁን የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብን ጎበኘ። ልዑኩ የኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ኦኬሎ ኦሪየም እና የሀገሪቱ የምድር ኃይል ዋና አዛዥና የፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የልዩ ዘመቻ ከፍተኛ…