Fana: At a Speed of Life!

በሱዳን “የአፍሪካ ሕዝቦች የወዳጅነት ቀን” ፌስቲቫል ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “የአፍሪካ ህዝቦች የወዳጅነት ቀን” ፌስቲቫል በሱዳን ዓለምአቀፍ የወዳጅነት ምክር ቤት ተዘጋጅቷል፡፡ በፌስቲቫሉ ተቀማጭነታቸዉን ካርቱም ያደረጉ የአፍሪካ ሀገራት ኤምባሲዎችና ዜጎቻቸው መሳተፋቸው ተገልጿል፡፡ በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና…

ባራክ ኦባማ የ“ኤሚ`ን አዋርድ” አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)44ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በቴሌቪዥኑ ዘርፍ ተሳትፏቸው ባሳዩት ልኅቀት የ “ኤሚ`ን አዋርድ” አሸናፊ ሆኑ፡፡ ባራክ ኦባማ ሽልማቱን ያገኙት በኔትፍሊክስ ዘጋቢ ፊልም ላይ ባሳዩት “አስደናቂ” አተራረክ ነው ተብሏል፡፡ አሸናፊ…

በአፋር ክልል አምሥት ወረዳዎች የጎርፍ አደጋን የመከላከል ሥራ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል አምሥት ወረዳዎች የጎርፍ አደጋ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት እንዳያደርስ የቅድመ መከላከል ሥራ እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ገለጸ፡፡ በአፋር ክልል ዱብቲ ወረዳ ከወዲሁ የቅድመ መከላከልና ግንዛቤ የማስጨበጥ ሥራ…

በአሜሪካ፣ አውሮፓና አፍሪካ የሚኖሩ ዳያስፖራዎች በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ፣ አውሮፓና አፍሪካ የሚኖሩ ዳያስፖራዎች በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ዳያስፖራው የኢትዮጵያን ጥቅም በሚያስጠብቁ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ተሳትፎና ውግንና እንዲያጠናክሩ ጥሪ ቀርቦላቸዋል። በአሜሪካ የኢትዮጵያ…

ዓለም አቀፉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ቡድን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለምአቀፉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የትግበራ ቡድን የተሳካ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር ማካሄዱን ገለጸ፡፡ ዳያስፖራ ቡድኑ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብሩን ያካሄደው ኢትዮጵያ ውስጥ በተከሰተው ግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖችን ለማቋቋም እና በተፈጥሮ…

የዓለም ጤና ድርጅት የዶክተር ቴድሮስን ከድርጀቱ ስነ ምግባር ያፈነገጠ ድርጊት በፍጥነት እንዲያስቆም ኢትዮጵያ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ስራ አስፈፃሚ ቦርድ የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ከተቋሙ ሰራተኞች ስነ ምግባር በተፃረረ መንገድ ኢትዮጵያን በተመለከተ የሀሰት መረጃ የማሰራጨት ድርጊትን እንዲያስቆም በጄኔቫ የኢትዮጵያን ቋሚ መልዕክተኛ ጽኅፈት…

የደቡብ ሱዳን የሽግግር መንግስት የስልጣን ቆይታ በ2 ዓመታት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳን የሽግግር መንግስት የሥልጣን ጊዜ ለቀጣይ ሁለት ዓመታት እንዲራዘም መወሰኑን የሀገሪቱ የተሃድሶ ጥምር ክትትልና ቁጥጥር ኮሚሽን አስታወቀ። ውሳኔው የተላለፈው 75 በመቶ በሚሆኑት የኮሚሽኑ አባላት መሆኑን ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ሴቶችን ማብቃት፣ መደገፍ እና ክትትል ማድረግ እንደሚገባ አስገነዘቡ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ሴቶችን ማብቃት፣ መደገፍ እና ክትትል ማድረግ የማይቋረጥ ተግባር መሆን እንዳለበት አስገነዘቡ። የአፍሪካ ሴቶች መሪዎች ጥምረት ስብሰባውን በአዲስ አበባ ያካሄደ ሲሆን፥ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከጥምረቱ አባላት…

የአሸባሪው ህወሓት የአፍሪካ ኅብረትን የሠላም ጥረት ከማንኳሰስ ድርጊት ጀርባ – በፒፕልስ ዲስፓች ዘገባ ሲጋለጥ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን ሦስተኛ ዙር ጦርነት ከመጀመሩ ከቀናት በፊት የአፍሪካ ኅብረትን የሰላም ጥረት ማንኳሰስ ጀምሮ ነበር፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን አፈቀላጤዎች በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ላይ በሚበትኗቸው ፅሁፎች “ቀድሞውንም ቢሆን በኢትዮጵያ…

ደቡብ ሱዳን ለኢትዮጵያ ያላትን ጠንካራ ድጋፍ በድጋሚ አረጋገጠች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳን ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ሀገራቸው ለኢትዮጵያ ያላትን ጠንካራ ድጋፍ በድጋሚ አረጋግጠዋል፡፡ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ታባን ዴንግ እንዲሁም ከሀገሪቷ ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር የደኅንነት ጉዳዮች…