የሀገር ውስጥ ዜና ሶማሌ ክልል በበጀት ዓመቱ 7 ነጥብ 26 ቢሊየን ብር ገቢ መሠብሰብ መቻሉ ተገለጸ Alemayehu Geremew Jul 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ሶማሌ ክልል በ2014 በጀት ዓመት ከገቢ ግብር 7 ነጥብ 26 ቢሊየን ብር መሰብሰብ መቻሉን የሶማሌ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ገለጹ፡፡ ክልሉ በበጀት ዓመቱ በድርቅ እና በሌሎች ችግሮች በመፈተኑ ለመሰብሰብ ያቀደውን 7 ነጥብ 6…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የምስራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ ኅብረት አዲስ በጣለው የግብር ታሪፍ ላይ ኬንያ እና ዩጋንዳ ቅሬታቸውን አሰሙ Alemayehu Geremew Jul 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ ኅብረት አባል ባልሆኑ ሀገራት ላይ የጣለው አዲሱ የግብር ታሪፍ ሥራ ላይ ከዋለ ከሣምንት በኋላ ባልተጠበቀ መልኩ የንግድ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ጫና ማሳደሩ ተገለጸ፡፡ የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ ኅብረት ÷ አባል ባልሆኑ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት የዓለም ህዝብ ቁጥር 8 ቢሊየን እንደሚደርስ የተመድ ትንበያ አመላከተ Alemayehu Geremew Jul 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት ሕዳር ወር አጋማሽ የዓለም ህዝብ ቁጥር 8 ቢሊየን እንደሚደርስ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በትንበያው አመላክቷል። የተመድ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ÷ፕላኔታችንን በመንከባከብ የጋራ ኃላፊነታችንን እንወጣ ማለታቸውን ሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መህሙድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኤርትራ ገቡ Alemayehu Geremew Jul 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መህሙድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት ኤርትራ አስመራ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መህሙድ÷የኤርትራ አቻቸው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ባቀረቡላቸው ግብዣ መሰረት ነው ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኤርትራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጀት ዓመቱ 20 ሺህ 558 ኑሯቸውን በጎዳና ያደረጉ ዜጎችን በማንሳት ወደ መደበኛ ሕይወት የመመለሥ ሥራ ተሰርቷል-ዶ/ር ኤርጎጌ Alemayehu Geremew Jul 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ 20 ሺህ 558 ኑሯቸውን በጎዳና ያደረጉ ዜጎችን ከጎዳና በማንሳት ወደ መደበኛ ሕይወት የመመለሥ ሥራ መሠራቱን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተሥፋዬ ገለጹ፡፡ ዶክተር ኤርጎጌ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 204 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Alemayehu Geremew Jul 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስተኛው ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ አረቢያ የመመለስ ስራ 1 ሺህ 204 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ከተመለሱት ውስጥ 728 ወንዶች፣ 169 ህጻናት እና 307 ሴቶች መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን ድጋፍ እና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ከቻይና እና ሕንድ ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት በአዳዲስ የንግድ መስመሮች እያጠናከረች መሆኑ ተነገረ Alemayehu Geremew Jul 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በጭነት መርከቦች ለቻይና እና ሕንድ የተለያዩ የወጪ ንግድ ሸቀጦች እያቀረበች መሆኑ ተገልጿል፡፡ ሩሲያ ከዚህ ውሳኔ የደረሰችው ምዕራባውያኑ የጣሉባትን የኢኮኖሚ ማዕቀብ ተከትሎ መሆኑ ተመልክቷል፡፡ ኢንቴኮ የተሰኘው የሩሲያ የዕቃ ማጓጓዣ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኮንጎ እና ሩዋንዳ ጸባቸውን አርግበው ግንኙነታቸውን ወደ ቀድሞው ለመመለስ ተስማሙ Alemayehu Geremew Jul 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ሩዋንዳ በመካከላቸው የተፈጠረውን ውጥረት ለማርበብ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ወደ ቀድሞው ለመመለስ ተስማምተዋል፡፡ ሀገራቱን በሩዋንዳ ያሸማገሉት የአንጎላው ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንኮ ሲሆኑ ፥ በሁለቱ ሀገራት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቡድን 20 እና “የጋራ ብልጽግና” የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Jul 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 20 እና የጋራ ብልጽግና ቡድን አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባዎች ዛሬ በኢንዶኔዥያ ባሊ ግዛት እና በታጂኪስታን መዲና ዱሻንቤ ተጀምሯል። በዛሬው የቡድን 20 አባል ሀገራት ስብሰባ አሜሪካ ዩክሬን ላይ በሩስያ “የተፈጸመውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በዝናብ እጥረት ምክንያት ከ190 ሺህ በላይ ህዝብ በኮንሶ ለምግብ እጥረት ተጋላጭ መሆኑ ተገለጸ Alemayehu Geremew Jul 6, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንሶ ዞን በዝናብ እጥረት ከ190 ሺህ በላይ ህዝብ ለምግብ እጥረት ተጋላጭ እንደሆኑ የኮንሶ ዞን ግብርና መምሪያ የአደጋ ስጋትና ቅድሚያ ማስጠንቀቂያ ጽኅፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በበልግ ወቅት የዘነበው የዝናብ መጠን ዝቅተኛ በመሆኑ አጥጋቢ የእርሻ…