Fana: At a Speed of Life!

ቦሪስ ጆንሰንን ለመተካት በተካሄደው የመጀመሪያው ዙር ፉክክር ሪሺ ሱናክ አብላጫውን ድምጽ አገኙ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙን ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንን ለመተካት በተካሄደው የመጀመሪያው ዙር የድምጽ አሰጣጥ ሂደት የሀገሪቱ የቀድሞ የገንዘብ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ አብላጫውን ድምጽ ማግኘታቸው ተገለጸ፡፡ የድምጽ ቆጠራው ውጤት እንዳመላከተው ሱናክ 88 ድምፅ…

በመዲናዋ የፈጣን አውቶቡስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥባቸው መስመሮች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ ፈጣን የአውቶቡስ ትራንስፖርት አገልግሎት ለመሥጠት ዝግጅት መጀመሩን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ገለጸ፡፡ ቢሮው በመሪ ዕቅዱ የማኅበረሰቡን የትራንስፖርት ችግር ለመቅረፍ ፈጣን ፣ አስተማማኝ፣ ደኅንነቱ የተጠበቀ፣ ተደራሽ፣ ወጪ ቆጣቢ እና…

‘ስለ ኢትዮጵያ’ ሀገራዊ የምክክር መድረክ በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 'ስለ ኢትዮጵያ' በሚል ርዕስ የተዘጋጀውና በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች የሚመክረው መድረክ በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኢትዮጵያን ታሪክ ከ”ድሮ” እስከ “ዘንድሮ” የሚያሳይ የፎቶ አውደ-ርዕይ ተዘጋጅቶ በተሳታፊዎች ተጎብኝቷል። “ስለ…

እህል ከዩክሬን ለዓለም ገበያ በሚቀርብበት አግባብ ላይ ሥምምነት ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ፣ ዩክሬን፣ ቱርክ እና የተመድ ባለሥልጣናት የምግብ እህል ከዩክሬን በጥቁር ባሕር በኩል ለዓለም ገበያ በሚቀርብበት አግባብ ላይ ተሥማምተዋል፡፡ የቱርክ መከላከያ ሚኒስትር ሁሉሲ አካር ረቡዕ ዕለት እንዳስታወቁት ÷ ሀገራቱ እና የተመድ…

የቻይና እና የአሜሪካ ውጥረት የብሪክስን መስፋፋት እያጠናከረው መጥቷል – ዘ ዲፕሎማት

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና እና በአሜሪካ መካከል ያለው ውጥረት ብሪክስ በመባል የሚታወቀው የብራዚል፣ ሩስያ፣ ሕንድ፣ ቻይናና የደቡብ አፍሪካ ቡድንን የማስፋፋት እንቅስቃሴ ከመቼውም ጊዜ በላይ እንዲጠናከር ማድረጉ ተጠቆመ። የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ በሰኔ ወር…

ግብረ ኃይሉ በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈጸሙ የሰብዓዊ ጥሰቶችን ለመመርመር ሦስተኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ሀምሌ 6 ፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለመመርመር የተቋቋመው የሚኒስትሮች የጋራ ግብረ ኃይል ሦስተኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። ስብሰባው ሁለት ዓበይት ነጥቦችን እንደሚዳስስ የተመለከተ ሲሆን ፥ ባለፉት ጊዜያት የተከናወኑ የግብረኃይሉ…

የአሜሪካ የባሕር ጦር መርከብ የቻይናን ግዛት ጥሶ መግባቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት የአሜሪካ የጦር መርከብ ከቻይና መንግስት ፈቃድ ውጪ በደቡብ ቻይና ባሕር በሚገኙ ደሴቶች አካባቢ መግባቱን የቻይና ጦር አስታወቀ፡፡ የቻይና ጦር የደቡብ ዕዝ ቃል አቀባይ ቲያን ጁንሊ በሠጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ÷ በቀጠናው የታየው የአሜሪካ…

ሩሲያ በዩክሬን ለተፈፀመባት ጥቃት አሜሪካን ተጠያቂ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ ዩክሬን በሩሲያ ስር በምትገኘው ኖቫያ ካክሆቭካ ከተማ የተፈጸመው የሰኞው ጥቃት ያለ አሜሪካ እርዳታ ሊከሰት አይችልም ሲሉ አንድ ከፍተኛ የሩሲያ ዲፕሎማት ተናግረዋል። በተባበሩት መንግስታት የሩሲያ ተልዕኮ ምክትል ኃላፊ ዲሚትሪ ፖሊያንስኪ…

የአውሮፓ ኅብረት – አባል ሀገራቱ በ’ስደተኞች ማዕበል’ሊጥለቀለቁ እንደሚችል ጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩክሬን የዘለቀው ጦርነት ያባባሰው የምግብ አቅርቦት ዕጥረት ስደተኞች ወደ አውሮፓ ሀገራት እንዲያቀኑ ሊያስገድድ እንደሚችል የአውሮፓ የድንበር እና የባሕር ዳርቻ ጥበቃ ኤጀንሲ አስጠንቅቋል፡፡ የኤጀንሲው ዳይሬክተር አይጃ ካልናጃ ÷ የአውሮፓ ኅብረት…

ፕሬዚዳንት ፑቲን እና ኤርዶኻን በሁለትዮሽ እና በዩክሬን ወቅታዊ ሁኔታ በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በኢኮኖሚያዊ ትብብር እድገት እና በዩክሬን ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ከቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ ኤርዶኻን ጋር በስልክ ተወያይተዋል። መሪዎቹ የሀገራቱን ኢኮኖሚያዊ ትብብር እና የንግድ ልውውጥን ማሳደግ፣…