ኢትዮጵያን የደኅንነት እና የሚስጥራዊ ህትመት ኢንዱስትሪ ማዕከል ማድረግ የሚያስችል የመግባቢያ ሠነድ ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚስጥራዊ መለያ እና የክፍያ መፈጸሚያ ሥርአት አገልግሎት ሰጪ ከሆነው ከጃፓኑ ቶፓን ጋር የመግባቢያ ሠነድ ተፈራርመዋል፡፡
ኩባንያው በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚስጥራዊ መለያ እና የክፍያ መፈጸሚያ…