Fana: At a Speed of Life!

ተቋማቱ ከ30 ሺህ በላይ መጻሕፍት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር ፣ ሪቫ ካምፕ ፋውንዴሽን እና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ለአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት 30 ሺህ 703 መጻሕፍት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት አስረክበዋል፡፡ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚንስትር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ፣…

ቻይና ከአሜሪካ ጋር አላስፈላጊ ፉክክር ውስጥ መግባት እንደማትፈልግ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከአሜሪካ ጋር በሚኖራት ግንኙነት አላስፈላጊ ፉክክር እና እሰጥ-አገባ ውስጥ መግባት እንደማትፈልግ አስታወቀች። የቻይና የኮሙኒስት ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና የውጭ ጉዳይ ኮሚሽን ጽህፈት ቤት ዳይሬክተር የሆኑት ያንግ ጂቺ ÷ አሜሪካ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመንገደኞች አገልግሎት የአፔክስ 2022 ቀጠናዊ ሽልማት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀጠናው ለመንገደኞች በሚሰጠው የመዝናኛ እና የአውሮፕላን ውስጥ መስተንግዶ ተመራጭ በመሆን የአፔክስ 2022 ሽልማት አሸነፈ፡፡ አየር መንገዱ ከሌሎች መሠል አየር መንገዶች ጋር ተወዳድሮ ሽልማቱን ያሸነፈው ለመንገደኞች…

የፈረንሳይ መንግሥት በአማራ ክልል በጦርነቱ ለወደሙ የጤና ተቋማት ማቋቋሚያ የ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ መንግሥት በአማራ ክልል በጦርነቱ ለወደሙ የጤና ተቋማት መልሶ ማቋቋሚያ የሚውል የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ፡፡ ፕሮጀክቱን ለመተግበር ጤና ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ የፈረንሳይ ኤምባሲ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል።…

አይ ኦ ኤም በሶማሊያ ለሚያከናውነው ሰብዓዊ ድጋፍ 66 ሚሊየን ዶላር ጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) በሶማሊያ ለማደርገው የሰብዓዊ ድጋፍ 66 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ያስፈልገኛል ማለቱ ተገለጸ፡፡ ድርጅቱ በሶማሊያ 1 ነጥብ 25 ሚሊየን ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው እና ለዚህም እስከ…

ፕሬዚዳንት ባይደን የመሣሪያ ቁጥጥር ሥምምነቱ በአስቸኳይ እንዲተገበር አሳሰቡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የመሣሪያ ቁጥጥር ሥምምነት ማዕቀፉ በአስቸኳይ እንዲተገበር አሳሰቡ፡፡ የአሜሪካ ምክር ቤት ሴናተሮች በቀረበው የመሣሪያ ቁጥጥር ማዕቀፍ ላይ ተስማምተዋል። ይህን ተከትሎም ፕሬዚዳንቱ ሕግ አውጪዎች የመሣሪያ…

በኩዌት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለሀገራቸው የሚያደርጉትን ድጋፍ ማጠናከር በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩዌት የኢትዮጵያ አምባሳደር ሐሰን ታጁ በሀገሪቷ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለሃገራቸው የሚያደርጉትን ድጋፍ ማጠናከር በሚቻልበት አግባብ ላይ ተወያዩ፡፡ አምባሳደሩ በቀጣይ ማኅበረሰቡን በሚያስፈልገው ሁሉ ለመደገፍ ያላቸውን ቁርጠኝነት ገልጸዋል።…

ባለፉት 9 ወራት 10 ሚሊየን ሴቶች የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል – ዶክተር ደረጀ ዱጉማ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 9 ወራት ከ10 ሚሊየን የሚበልጡ እናቶችን የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ÷ የተመጣጠነና ደስተኛ ቤተሰብ ለመመስረትና የእናቶችን ሞት…

ሩሲያ ለዓለም ሁለንተናዊ ደኅንነት ስትል ጦርነቷን ታቁም ስትል ዩክሬን ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዓለም ሁለንተናዊ ደኅንነት ሲባል ሩሲያ የምታካሂደውን ጦርነት ታቁም ስትል በእስያን ሀገራት የመከላከያ ጉባዔ ላይ ዩክሬን ጠየቀች። በሲንጋፖር በተካሄደው የእስያ ሀገራት ቀጣናዊ የደኅንነት እና የመከላከያ ጉባዔ ÷ የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር…

የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት፣ የክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች የጋራ መድረክ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት እና የክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች የጋራ መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የጋራ መድረኩ በዛሬው ውሎው የፓርቲውን የ10 ወራት የስራ አፈፃፀም…