Fana: At a Speed of Life!

የሶማሌ ክልል በ2014 በጀት ዓመት ግንባር ቀደም ያላቸውን ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ሸለመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ገቢዎች ቢሮ በክልሉ በ2014 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም በከፍተኛ ግብር ከፋይነት የተመዘገቡ ግንባር ቀደም ግብር ከፋዮችን ሸለመ፡፡ በሶማሌ ክልል ገቢዎች ቢሮ አዘጋጅነት በ2014 በጀት ዓመት ግንባር ቀደም ከፍተኛ ግብር ከፋዮችን…

የሽብርተኝነት አደጋን ለመከላከል ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ትብብርን ወደ ላቀ ደረጃ የማሳደግ ተግባር እየተከናወነ ነው- የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሽብርተኝነት አደጋን ለመከላከል ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ትብብርን ወደ ላቀ ደረጃ የማሳደግ ተግባር እየተከናወነ መሆኑን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄነራል ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። "ሽብርተኝነትን በመከላከል የጋራ…

የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት የመሣሪያ ቁጥጥር ረቂቅ ደንቡን በአብላጫ ድምጽ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት “ልጆቻችንን ለመጠበቅ የወጣ ደንብ” በሚል የተዘጋጀውን ዝርዝር የመሣሪያ ቁጥጥር ረቂቅ ደንብ በአብልጫ ድምፅ አሳልፏል፡፡ በድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ አምሥት “ሪፐብሊካን” የቀረበውን ዝርዝር ደንብ ሲደግፉ ሁለት…

ተመድ የሩሲያ – ዩክሬን ጦርነት የምግብ ዕጥረት እና ረሃብ ሊያስከትል እንደሚችል አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ - ዩክሬን ጦርነት ከፍተኛ የምግብ አቅርቦት ዕጥረት እና የረሃብ አደጋ በሀገራት ላይ ሊያስከትል እንደሚችል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አስጠነቀቁ፡፡ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የሁለቱ ሀገራት ግጭት ተፅዕኖ ከግጭትነት…

ባለፉት ሦስት አመታት 2 ሺህ 50 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች መመሥረታቸውን ባለሥልጣኑ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ዓመታት ብቻ 2 ሺህ 50 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች መመሥረታቸውን የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን አስታወቀ። ባለሥልጣኑ ዛሬ በሠጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፥ ከለውጡ በፊት እና በኋላ በአጠቃላይ 4 ሺህ ድርጅቶቾ ተመዝግበው በሥራ ላይ…

በአዲስ አበባ 169 ኢንተርፕራይዞች ወደ መካከለኛ ደረጃ ኢንተርፕራይዝነት ተሸጋገሩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 169 ኢንተርፕራይዞችን ወደ መካከለኛ ደረጃ ኢንተርፕራይዝ አሸጋገረ፡፡ 11ኛው ዙር የኢንተርፕራይዝ ሽግግር ምረቃ መርሀ ግብር ዛሬ በኢሊሊ ሆቴል እየተካሄደ ነው ፡፡ የምረቃ መርሃ ግብሩ "የኢንተርፕራይዝ ሽግግር…

በአዲስ አበባ ትናንት የጣለው ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ አንድ ተማሪ መውሰዱ ተነገረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ትናንት በጣለው ዝናብ አንድ ተማሪ በጎርፍ እንደተወሰደ ተነገረ። ተማሪው በጉለሌ ክፍለ ከተማ በሚገኘው ላዛሪስት የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ትምህርት ቤት ተማሪ መሆኑም ነው የተመለከተው፡፡ ተማሪው በጎርፍ የተወሰደው በትናንትናው ዕለት…

በ”ቲክቶክ” ከነሐሴው የኬንያ ምርጫ በፊት የጥላቻ መልዕክቶች እየተሰራጩ መሆኑን ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተንቀሳቃሽ ምስል በሚተላለፍበት “ቲክቶክ” ከነሐሴው የኬንያ ምርጫ ቀደም ብሎ የጥላቻ መልዕክቶች በስፋት እየተሰራጩ መሆኑን አንድ ጥናት አመላከተ። ክብረ-ነክ፣ ግጭት ቀስቃሽ እና የሐሰት ዜናዎች በተንቀሳቃሽ ምስሎች በቲክ ቶክ እየተሰራጩ መሆናቸውን…

የወተት መሸጫ ዋጋ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ መጨመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወተት መሸጫ ዋጋ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ መጨመሩን የአዲስ አበባ ከተማ እና የኦሮሚያ ክልል ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቅሬታቸውን ያቀረቡ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፥ ከወተት ዋጋ መጨመር ጋር ተያይዞ በተለይ በአሁኑ ጊዜ ጥራት…

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር ዋንጫ አቀባበል ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የዋንጫ አቀባበል ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ተካሄደ፡፡ የአቀባበል ሥነ-ሥርዓቱ የአዳማ ከተማ ከፍተኛ የመንግስት ባለሥልጣናት፣አባ ገዳዎች፣ ሃደ ስንቄዎች እንዲሁም የተለያዩ የማኀበረሰቡ ክፍሎች በተገኙበት በድምቀት…