Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በ”ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ” እንዲሁም በ”አጎዋ” ላይ ያላትን አቋም ለአሜሪካው ምክር ቤት አባል አስረዳች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ስለሺ በቀለ በአሜሪካ ምክር ቤት የቀረበው የኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ ላይ እንዲሁም ኢትዮጵያ ከአጎዋ ተጠቃሚነት መታገዷን በተመለከተ መንግስት ያለውን አቋም ለአሜሪካው የምክር ቤት አባል ጆን ጋራሜንዲ…

የሀገራቱን ባሕል ለማሳደግ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መሥራት እንደምትፈልግ ደቡብ ሱዳን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳን የባሕል ፣ ሙዚየም እና የብሔራዊ ቅርስ ጥበቃ ሚኒስቴር ምክትል ጸሐፊ ኩዋክ ዌክ ዎል ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር የሀገራቱን ባሕል ለማሳደግ በትብብር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኗን ገልጸዋል፡፡ ምክትል ጸሃፊው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ግብፅ በኢትዮጵያ ከገጠማት መራር ሽንፈት በኋላ አሰልጣኟን አሰናበተች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብፅ እግር ኳስ ማህበር የብሄራዊ ቡድኑን አሰልጣኝ ኢሀብ ጋላልን ከአሰልጣኝነት አሰናበተ። ግብጽ የዛሬ ሳምንት ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታዋን በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከጨዋታ ብልጫ ጋር 2 ለ 0 መሸነፏ ይታወሳል። ከዚህ ባለፈም…

አየር መንገዱ ለ100 ሕጻናት እና ቤተሰቦቻቸው የጉዞ ወጪ ለመሸፈን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሕንድ ሀገር ሄደው መታከም ላለባቸው 100 የልብ ሕሙማን ሕጻናት ከእነ ቤተሰቦቻቸው የጉዞ ወጪ ለመሸፈን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ አየር መንገዱ ሥምምነቱን የፈጸመው ከጤና ሚኒስቴር ፣ ከኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን መርጃ…

ኢትዮጵያ በብሪክስ ጉባዔ ላይ እንድትሳተፍ ከቻይና ግብዣ ቀረበላት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በሰኔ ወር መጨረሻ ላይ በምታስተናግደው የብሪክስ ጉባዔ ኢትዮጵያ እንድትሳተፍ ግብዣ አቀረበች፡፡ የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጉባዔው ላይ እንዲሳተፉ መጋበዛቸውን ያስታወቁት በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ…

የበለጸጉ ሀገራት ለሚያደርሱት የከባቢ ብክለት ካሳ እንዲከፍሉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበለጸጉ ሀገራት በከባቢ አየር ላይ በሚያደርሱት ብክለት ለደረሰው ጉዳት ለታዳጊ ሀገራት ካሳ እንዲከፍሉ ተጠየቀ፡፡ ታዳጊ ሀገራት የማካካሻ ካሳውን የጠየቁት በጀርመን ቦን እየተካሄደ ባለው የዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በሚመክር ስብሰባ ላይ ነው፡፡…

ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2021 ከአፍሪካ አምሥት የውጭ ቀጥተኛ የኢንቨስትመንት መዳረሻዎች አንዷ መሆኗ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የንግድና ልማት ኮንፈረንስ ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2021 ከአፍሪካ ሀገራት አምሥት የውጭ ቀጥተኛ የኢንቨስትመንት መዳረሻዎች መካከል አንዷ መሆኗን አስታወቀ። በሀገራት ንግድ እና ዕድገት ላይ በተዘጋጀው ኮንፈረንስ ላይ…

አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከአምባሳደር ቲቦር ናዥ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ስለሺ በቀለ ከቀድሞው የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ቲቦር ናዥ እና ከቴክሳስ የቴክኖሎጂ እና አንግሎ ስቴት ዩኒቨርሲቲዎች 15 ተማሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚህ ወቅት ስለ…

በህልውና ዘመቻው ለተሳተፉ የጎንደር ከተማ ጤና ባለሙያዎች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ በህልውና ዘመቻው የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የጤና ባለሙያዎች ፣ የአምቡላንስ ሹፌሮች እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ ተቋማት ዕውቅና ተሰጥቷል፡፡ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ባዘጋጀው መርሃ-ግብር የከተማው ተቀዳሚ…

ለውጡን ተከትሎ በወጡ ሕጎች ላይ በሚታዩ የተፈጻሚነት ክፍተቶች ላይ ጥናት አድርጎ ምክረ-ሀሳብ የሚያቀርብ ቡድን ተዋቅሮ ወደ ስራ መግባቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ ለውጡን ተከትለው ከወጡ ሕጎች መካከል በዘጠኙ ላይ በሚስተዋሉ የተፈጻሚነት ክፍተቶች ላይ ጥናት በማድረግ ምክረ-ሀሳብ የሚያቀርብ ቡድን ተዋቅሮ ወደ ስራ መግባቱ ን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የክልል ፍትህ ቢሮዎች ባዘጋጇቸው የጠበቆች፣…