ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ከዛሬ ጀምሮ የነዳጅ ክፍያ በሩብል እንዲሆን ደነገገች Alemayehu Geremew Apr 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ሀገራቸው ነዳጅ በሩብል ለመሸጥ የሚያስችላትን ድንጋጌ ፈረሙ፡፡ ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ÷ ሀገራት ከዛሬ ጀምሮ በሩሲያ ባንኮች አካውንት እንዲከፍቱና የነዳጅ ሽያጭ ክፍያቸውን በሩሲያ መገበያያ ገንዘብ ሩብል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ የኢኮኖሚ እና ንግድ ጉዳዮችን ለፖለቲካ ፍጆታ ከማዋል እንድትቆጠብ ቻይና ጠየቀች Alemayehu Geremew Mar 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በቻይና የኢኮኖሚ እና ንግድ ጉዳዮች ላይ ያላትን የተሳሳተ አቀራረብ በአስቸኳይ እንድታርም የቻይና ንግድ ሚኒስቴር አስጠነቀቀ፡፡ የቻይና ንግድ ሚኒስቴር ÷ ቻይና በምታደርጋቸው የንግድ እንቅሥቃሴዎች ላይ ጫና በመፍጠር ኢኮኖሚዋን ለመጉዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዘንድሮው የክልሉ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ስራ የተሳተፉ ዜጎችን አመሰገኑ Alemayehu Geremew Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስትዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዘንድሮው የክልሉ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ስራ የተሳተፉ ዜጎችን አመሰገኑ። አቶ ሽመልስ በምስጋና መግለጫቸው፥ የክልሉ መንግስት የኦሮሞ ህዝብ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ መስተጋብሩን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ እና ቻይና ምዕራባውያን ከዩክሬን ቀውስ ጋር ተያይዞ በሞስኮ ላይ የጣሉትን ማዕቀብ ኮነኑ Alemayehu Geremew Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ እና የቻይና አቻቸው ዋንግ ዪ ምዕራባውያን በሞስኮ ላይ የጣሉትን ማዕቀብ አውግዘዋል፡፡ ሰርጌይ ላቭሮቭ÷ ምዕራባውያን ሩሲያ በዩክሬን ላይ በወሰደችው እርምጃ ሳቢያ የጣሉት ማዕቀብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከወጪ ንግድ ከ7 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ አስታወቀ Alemayehu Geremew Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወደ ውጭ ከላካቸው ምርቶች ከ7 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን ገለጸ፡፡ ከሐምሌ ወር 2013 ዓ.ም ጀምሮ 7 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር የሚያስገኙ ምርቶችን ወደ ውጭ ለመላክ አቅዶ ከ7 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ለአማራ እና አፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ ከ17 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው የአፋር እና የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የቁሳቁስ እና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በዚህም መሰረት ለአማራ ክልል የገቢዎች ቢሮ በገንዘብ 10 ሚሊየን ብር እና ግምታዊ ዋጋቸው 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖለቲካ አመራሮች ቁርጠኝነት ማነስ ሙስና እና ብልሹ አሰራር እንዲንሰራፋ አድርጓል – ኮሚሽኑ Alemayehu Geremew Mar 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ አመራሮች ሙስናን እና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል ቁርጠኛ ባለመሆናቸው ውጤት ማምጣት እንዳልቻለ የፌደራል የሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የፌደራል የሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን "ሙስናን በመከላከል ረገድ የመገናኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና መዳረሻቸው ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል የሆኑ የመልቲ ሞዳል ኮንቴነሮችን በባቡር የማጓጓዝ አገልግሎት ተጀመረ Alemayehu Geremew Mar 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መዳረሻቸው ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል የሆኑ የመልቲ ሞዳል ኮንቴነሮችን በባቡር የማጓጓዝ አገልግሎት መጀመሩ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ከኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማህበር እና ከጉምሩክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦትን ለማሳለጥ የተለያዩ ስራዎች ማከናወኑን አስታወቀ Alemayehu Geremew Mar 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሚላከውን አቅርቦት ለማሳለጥ ሲል ግጭት የማቆም ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ እርዳታ ወደ ክልሉ እንዲገባ የተለያዩ ስራዎች ማከናወኑን ገለፀ። የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የምሥራቅ አፍሪካን ማኅበረሰብ ተቀላቀለች Alemayehu Geremew Mar 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የምሥራቅ አፍሪካን ማኅበረሰብ ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ተቀባይነት ማግኘቱ ተገለጸ፡፡ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የቀጠናው ሀገራት ዜጎች ያለገደብ በመንቀሳቀስ በሚያከናውኗቸው ነፃ የግብይት እና የንግድ ትሥሥር…