Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ሰብአዊ ድጋፍን ለማድረስ እና ሰላምን ለማረጋገጥ የሚደረገው ጥረት የሚደነቅ ነው – የአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ዶክተር አኔቴ ዌበር በኢትዮጵያ ሰብአዊ ድጋፍን ለማድረስ እና ሰላምን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት አደነቁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከልዩ ልዑኩ ጋር…

ኃላፊነታቸውን በማይወጡ አመራሮች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የሐረሪ ክልል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አመራሩ ሁሉንም ህዝብ በእኩልነት በማገልገል ሃላፊነቱን መወጣት ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ-መስተዳድሩ ÷ ሃላፊነታቸውን በማይወጡና ህዝብ እንዲማረር በሚያደርጉ በየደረጃው በሚገኙ አመራሮች ላይ…

የኢትዮጵያ መድን እግር ኳስ ቡድን ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋገጠ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድን እግር ኳስ ቡድን ዳግም ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለሱን አረጋገጠ። በዛሬው የምድብ “ሐ” መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድን እግር ኳስ ቡድን ደቡብ ፖሊስን 1 ለ 0 አሸንፏል። ይህን ተከትሎም ኢትዮጵያ መድን ከስምንት ዓመታት በኋላ…

500 ሜትሪክ ቶን አስቸኳይ የሰበአዊ ድጋፍ ትግራይ ክልል ደርሷል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 500 ሜትሪክ ቶን አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ በዛሬው ዕለት ትግራይ ክልል መድረሱን የአለም ምግብ ድርጅት ገለጸ። ወደ ክልሉ በየብስ የሚደረገው የሰብአዊ ድጋፍ እንቅስቀሴ መጀመሩን ተከትሎ ሰፊ ስትራቴጂካዊ ውጤት እያስገኘ መሆኑን ድርጅቱ አስታውቋል።…

በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት መካከል የባሕል ፌስቲቫል ለማካሄድ ከኤምባሲ ተወካዮች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የምስራቅ አፍሪካ ህዝቦች የባሕል ፌስቲቫል ለማካሄድ የታላላቅ ሐይቆች እና የአፍሪካ ቀንድ ሀገሮች የኤምባሲ ተወካዮች ጋር ውይይት ተካሄደ። የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ቀጄላ መርዳሳ ÷ የባሕልና የኪነ-ጥበብ ዝግጅት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን…

በባሕርዳር ከተማ በዓባይ ወንዝ ላይ የሚገነባው ዘመናዊ ድልድይ 60 በመቶ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕርዳር ከተማ በዓባይ ወንዝ ላይ በ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ እየተገነባ የሚገኘው ዘመናዊ ድልድይ ግንባታ 60 በመቶ መጠናቀቁ ተገልጿል፡፡ የከተማዋ ኮንስትራክሽን ልማት ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ ገበያው በላይ ÷ ለረጅም ዓመታት…

የወልዲያ – ጭፍራ – ሚሌ የ90 ሜትር ድልድይ ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወራሪ ቡድኑ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት የወልዲያ-ጭፍራ-ሚሌ የ90 ሜትር ድልድይ ግንባታ ተጠናቆ ዛሬ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል። የዲስትሪክቱ ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ሳምሶን ተስፋየ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት በጦርነቱ ምክንያት…

በህገወጥ ገንዘብ መያዝ እና የአደንዛዥ እፅ ማዘዋወር ወንጀል የተጠረጠሩ የውጭ ሀገር ዜጎች የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ ገንዘብ መያዝ እና የአደንዛዥ እፅ ማዘዋወር ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ የውጭ ሀገር ዜጎች ፅኑ እስራትና የገንዘብ ቅጣት ተወሰነባቸው በህገ ወጥ መንገድ ኢትዮጵያ ውስጥ በመግባት መኖር የውጭ ሀገር ገንዘብ መያዝና የአደንዛዥ እፅ ማዘዋወር…

የለገጣፎ ለገዳዲ የእግር ኳስ ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የነበረው የለገጣፎ ለገዳዲ የእግር ኳስ ቡድን ወደ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል፡፡ ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው “የምድብ ለ” ጨዋታ ሰንዳፋ በኬን 4- ለ 0 ያሸነፈው ለገጣፎ ለገዳዲ የእግር ኳስ ቡድን በታሪኩ…

በጦርነቱ የተፈናቀሉ ዜጎችን እና ከዓረብ ሀገራት ተመላሾችን ወደ ሥራ ለማስገባት በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከስደት ተመላሽ ወገኖችን በማሠልጠን ወደ ሥራ ለማሰማራት ከፋይናንስ ተቋማት ኃላፊዎች እንዲሁም ከክልል እና ከፌደራል መንግስት አመራሮች ጋር ተወይይቷል፡፡ በሀገር አቀፍ የምክክር መድረኩ በጦርነት ሳቢያ ጉዳት…