Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ኮሪያ፣ የጃፓን እና አሜሪካ የጦር ባለሥልጣናት በቀጠናዊ የፀጥታ ጉዳይ ላይ ሊመክሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያ ጦር አዛዥ ዎን ኢንቾል እንዲሁም የአሜሪካ እና የጃፓን አቻዎቻቸው ማርክ ሚሊ እና ኮጂ ያማዛኪ በነገው ዕለት በቀጠናዊ የደኅንነት ጉዳዮች ላይ እንደሚመክሩ ተገለጸ፡፡ የጦር አዛዦቹ በሃዋይ ተገናኝተው እንደሚመክሩ ሲ ጂ ቲ ኤን…

የኢጋድ ትምህርት ላይ የሚመክር ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ላይ ትኩረቱን ያደረገ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። አካታች፣ ተደራሽ እና ጥራት ያለው ትምህርት፣ ሥደተኞች፣ ከሥደት ተመላሾችና ሥደተኛ ተቀብለው የሚያስተናግዱ ማኅበረሰቦች…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክርቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክርቤት መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት በሚያካሂደው ጉባዔው÷ የ12ኛ መደበኛ ጉባዔ ቃለ ጉባዔ እና የክልሉን የአስፈጻሚ አካላት የ2014 ዓ.ም የ6 ወር ሪፖርት በማድመጥ መርምሮ ያጸድቃል…

በጀርመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን “ከዒድ እስከ ዒድ ወደ ሀገር ቤት” ጥሪን እንዲሳተፉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከዒድ እስከ ዒድ - ወደ ሀገር ቤት” በሚለው ሀገራዊ ጥሪ ላይ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲሳተፉ በጀርመን የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን ጥሪ አቀረቡ፡፡ አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን በመርሃ-ግብሩ ዝግጅት…

51ኛው የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 51ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሲዳማ ክልል ሐዋሳ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በሻምፒዮናው ከሰባት ክልሎች ፣ ከሁለቱ ከተማ አስተዳደሮችና ከ24 ክለቦችና ተቋማት የተውጣጡ 1 ሺህ 33 አትሌቶች ይሳተፋሉ። በሴቶች…

በድርቅ ለተጎዱ የኅብረተሰብ ክፍሎች የሚደረገው ድጋፍ እስከ ሚያዝያ መጨረሻ ይቀጥላል – አቶ ሙስጠፌ መሐመድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድርቅ ለተጎዱ የኅብረተሰብ ክፍሎች የሚደረገው ድጋፍ እስከ ሚያዝያ መጨረሻ ድረስ እንደሚቀጥል የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ ገለጹ፡፡ አቶ ሙስጠፌ መሐመድ ÷ በአቶ አብዲጀባር ሰኢድ የተመራውን ከሳዑዲ አረቢያ፣ ከተባበሩት…

ለልዩ ዘመቻዎች ኃይል እና ለሪፐብሊኩ የጥበቃ ኃይል አመራሮች እና አባላት ሜዳይ እና እውቅና ተሠጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከህግ ማስከበር ህልውና ዘመቻ እስከ ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት በተካሄደው ሀገር የማዳን ዘመቻ የልዩ ዘመቻዎች ኃይል እና የሪፐብሊኩ የጥበቃ ኃይል ውጤታማ የተልዕኮ አፈጻጸም ማስመዝገባቸውን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም እና ወደር የሌለው…

የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት 11 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የሚገመት የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ለደቡብ ወሎ ዞን ጤና ተቋማትና ለደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ግምታቸው 11 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት “ትራንስፎርም…

የተለያዩ ሀገራት ሚኒስትሮች በዓለም አቀፍ የፍልሰት ስምምነት ላይ ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት ሚኒስትሮች በዓለም አቀፍ የፍልሰት ስምምነት ላይ በሞሮኮ ራባት ውይይት አካሂደዋል፡፡ በተካሄደው የዓለም አቀፉ የፍልሰት ስምምነት መድረክ ÷በዓለም አቀፍ ደረጃ ስምምነቱን ተግባራዊ ከማድረግ እና ከማስፈጸም አንፃር አመርቂ ውጤት…

ህገ ወጥ የጦር መሣሪያ አዘዋዋሪ ግለሰብ ከ25 ቱርክ ሰራሽ ሽጉጦች ጋር በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ህገ ወጥ የጦር መሣሪያ አዘዋዋሪ ግለሰብና ግብረ አበሩ ከ25 ቱርክ ሰራሽ ሽጉጦች ጋር በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። መነሻቸውን ከአማራ ክልል ባሕርዳር ከተማ ያደረጉት ህገ ወጥ የጦር መሣሪያ አዘዋዋሪውና ግብረ…