Fana: At a Speed of Life!

ዓለም አቀፉን የምጣኔ ሐብት ቀውስ ለመቋቋም ኢትዮጵያ በግብርና፣ በውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትና ቁጠባ ላይ ማተኮር አለባት

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት የተፈጠረውን ዓለም አቀፍ የምጣኔ ሐብት ቀውስ ለመቋቋም ኢትዮጵያ በግብርና፣ በውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትና በቁጠባ ላይ ማተኮር እንዳለባት ዓለም አቀፍ የቢዝነስ አማካሪ የሆኑት ዶክተር አህመድ አብዱራህማን ተናገሩ።…

የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች በኢትዮጵያ በግጭት ለተጎዱ ዜጎች የምግብና የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች በቀይ ጨረቃ ማኅበር በኩል በኢትዮጵያ በተከሰተው ሰብዓዊ ቀውስ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚውል 50 ቶን የምግብ አቅርቦት ድጋፍ እንዲሁም የሕጻናት አልሚ ምግቦችን ጨምሮ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ…

የኢትዮጵያ-እስራኤል ፓርላማዊ ወዳጅነት ማኅበር በግጭት እና ድርቅ ለተጎዱት ወገኖች ድጋፍ ማድረግ በሚቻልበት አግባብ ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ-እስራኤል ፓርላማዊ ወዳጅነት ማኅበር በእስራኤል ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በኢትዮጵያ በተፈጠረው ግጭት እና ድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የገቢ ማሠባሰቢያ መርሃ-ግብር ለማዘጋጀት እና አስቸኳይ ድጋፍ ማድረግ በሚቻልበት አግባብ ላይ መከሩ፡፡…

ሁዋዌ ከአካባቢ ብክለት ነጻ የሆኑ ቴክኖሎጂዎችን ጨምሮ የ5ጂ አገልግሎት ለማዳረስ የሚሠሩ ኩባንያዎችን እንደሚደግፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁዋዌ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚገኙ የኔትወርክ አገልግሎት ሠጪዎች እና አጋሮች ጋር ኃይል ቆጣቢ እና ከአካባቢ ብክለት ነጻ የሆኑ ቴክኖሎጂዎችን እውን ለማድረግ እንደሚሠራ አስታወቀ፡፡ ሁዋዌ ይህን ያስታወቀው በዚህ ዓመት ጎልቶ በወጣበት ከፈረንጆቹ…

አሜሪካ እና ጃፓን በጥር ወር ከፍተኛ የንግድ ጉድለት አጋጠማቸው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ጃፓን በጥር ወር ከፍተኛ የንግድ ጉድለት እንዳጋጠማቸው ተገለጸ፡፡ አሜሪካ ከፍተኛ ነው የተባለለትን የንግድ ዋጋ ጉድለት ያስመዘገበችው የገቢ ንግዷ በመጨመሩ እና የወጪ ንግዷ በመቀነሱ መሆኑን የሀገሪቷ ንግድ ሚኒስቴር ማክሰኞ ዕለት…

ቻይና አንዳንድ የእንግሊዝ ፖለቲከኞች በታይዋን ጥያቄ ላይ “በእሳት ከመጫወት” እንዲታቀቡ አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩናይትድ ኪንግደም የሚገኘው የቻይና ኤምባሲ አንዳንድ የእንግሊዝ ፖለቲከኞችን በታይዋን ጥያቄ ላይ “በእሳት ከመጫወት” እና ከጸረ-ቻይና ሤራቸው እንዲታቀቡ አሳሰበ፡፡ በፈረንጆቹ መጋቢት ሦስት በዩናይትድ ኪንግደም “የታይዋንን ዴሞክራሲ እንደግፍ”…

አዳዲስ የቱሪዝም መዳረሻዎችን ለማስተዋወቅ የተራራ ላይ የብስክሌት ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በአንኮበር ወረዳ አዳዲስ የቱሪዝም መዳረሻዎችን ለማስተዋወቅ ዓላማ ያደረገ የ16 ኪሎ ሜትር የተራራ ላይ የብስክሌት ውድድር ተካሄደ። መነሻውን በወረዳው ፣ በመሃል ወንዝ ቀበሌ ባደረገው የብስክሌት ውድድር ከ60 በላይ…

ዶ/ር ሊያ በ4ኛው የዱባይ ጤና ፎረም ላይ በዘርፉ የኢትዮጵያን ልምድ አካፈሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት እና ጥራት በማሳደግ ዙሪያ የኢትዮጵያን ልምድ አካፈሉ፡፡ ሚኒስትሯ በዱባይ ጤና ጥበቃ ባለስልጣን በተዘጋጀው 4ኛው የዱባይ ጤና ፎረም ላይ በመሳተፍ 'በጤና…

በመጪው የዒድ-አል አድሃ አረፋ በዓል በርካታ ሰዎችን የሚያሳትፍ ታላቅ ኮንቬንሽን ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ እናዘጋጃለን – በድር ኢትዮጵያ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪውን የረመዳን ኢድ ስግደት ምክንያት በማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሙስሊሙ የዳያስፖራ አባላት ወደ ሀገር ቤት እንዲገቡ ያቀረቡትን ጥሪ በደስታ እንደሚቀበለው “በድር ኢትዮጵያ ዓለም ዓቀፍ የሙስሊሞች ድርጅት” አስታወቀ፡፡ የ”በድር…

የካራማራው ድል ለሀገራቱ ወዳጅነት እና ወንድማማችነት ጽኑ መሠረት ሆኗል – የኩባ አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኩባ አምባሳደር ጆርጅ ለፌበር ኒኮላስ በኦጋዴን ጦርነት 44ኛ ዓመት መታሰቢያ በዓል ላይ በኢትዮጵያውያን የካራማራው ጦርነት ድል እየተባለ ስለሚጠራው ታሪክ አውስተዋል፡፡ አምባሳደር ጆርጅ ለፌበር ኒኮላስ ÷ የኢትጵያ ወታደራዊ ኃይል…