የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ጂቡቲ በባሕር-አየር ሎጅስቲክስ በጋራ ለመሥራት ስምምነት ተፈራረሙ Alemayehu Geremew Mar 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የጂቡቲ አየር መንገዶች፣ የጅቡቲ ዓለምአቀፍ ነጻ ቀጠና እና ወደብ ባለስልጣን እንዲሁም የዶራሌ ደረቅ ጭነት ወደብ አገልግሎት በባህር - አየር ሎጅስቲክስ ላይ በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። በፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩስያ ጦር በኪየቭ የሚገኘውን በአውሮፓ ትልቁን የኑውክሌር ማብላያ ያዘ Alemayehu Geremew Mar 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩስያ ጦር በደቡብ ምዕራብ ዩክሬን በምትገኘው ዝፖሮዢያ ሌሊቱን ሙሉ ውጊያ ካደረገ በኋላ በአውሮፓ ትልቁ እንደሆነ የሚነገርለትን የኒውክሌር ማብላያ እንደተቆጣጠረ የዩክሬን ባለሥልጣናት አስታውቀዋል፡፡ “በአሁኑ ጊዜ ዝፖሮዢያ በሩሲያ ጦር…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ የሃይማኖት ተቋማት በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ እረፍት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Alemayehu Geremew Mar 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የሃይማኖት ተቋማት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አራተኛ ፖትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ እረፍት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ102 ሺህ በላይ በሳዑዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ እየተሠራ ነው Alemayehu Geremew Mar 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ በህገወጥ መንገድ የሚኖሩ ከ102 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን በቀጣይ ሦስት ሣምንታት ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ እየተሠራ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። …
የሀገር ውስጥ ዜና የተቀናጁ የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ለማስተዋወቅ የሚመክር መድረክ ተዘጋጀ Alemayehu Geremew Mar 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሮሞሽን ስትራትቴጂ ላይ የሚመክር መድረክ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ጋር በትብብር አዘጋጅቷል፡፡ መድረኩ የተቀናጁ የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ለማስተዋወቅ የተዘጋጀ ሲሆን በመርሃ- ግብሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሱዳን በኢነርጂ ትብብር ግንኙነታቸውን ለማጠናከር መግባባት ላይ ደረሱ Alemayehu Geremew Mar 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን የኢነርጂ እና ማዕድን ተጠባባቂ ሚኒስትር መሐመድ አብደላ መሀሙድ ጋር ተገናኝተው በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካከል ሊደረግ በሚገባው ትብብር ዙሪያ መክረዋል። በዚህ ወቅትም በሁለቱ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና “ለኢትዮጵያ እንቁም” የተሰኘ ዘመቻ በለንደን ተካሄደ Alemayehu Geremew Mar 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለንደን በተከበረው 126ኛው የዓድዋ ድል በዓል የመታሰቢያ መርሃ-ግብር ላይ “ለኢትዮጵያ እንቁም” የተሰኘ ዘመቻ ተካሄደ፡፡ የኢትዮጵያ የዓለም ፌዴሬሽን የተሰኘ የጥቁሮች ህዝቦች የሆነ ድርጅት ዘመቻውን መምራቱን በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ጌዲዮን ከተመድ ሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Mar 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትህ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ከተመድ ሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ሚሼል ባችሌት ጋር ተወያዩ። ሚኒስትሩ በ49ኛው የተመድ የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ ይገኛል። ከስብሰባው ጎን ለጎን…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ጥራት ችግርን ለመቅረፍ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትና ባለድርሻ አካላት መረባረብ አለባቸው ተባለ Alemayehu Geremew Mar 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው ከዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ካውንስል አባላትና መምህራን ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ÷ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚስተዋለውን የትምህርት ጥራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋሞ ዞን 400 ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ ለሚገነባው ትምህርት ቤት የመሠረት ድንጋይ ተጣለ Alemayehu Geremew Mar 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሞ ዞን አስተዳደር 400 ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ ለሚገነባው የሁለተኛ ደረጃ ሞዴል ትምህርት ቤት የመሠረት ድንጋይ ተጣለ። የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ብርሃኑ ዘውዴ ትምህርት ቤቱ ትውልድን በመቅረጽ ሀገርን መረከብና መመራመር የሚችሉ እና…