ብልፅግና በሚያካሂደው ጉባዔ ለሃገርና ህዝብ ችግሮች ዘላቂ መፍትሄ የሚያስቀምጡ ውሳኔዎችን ሊያሳልፍ ይገባል – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በሚያካሂደው ጉባዔ ለሚስተዋሉ የሃገርና ህዝብ ችግሮች ዘላቂ መፍትሄ የሚያስቀምጡ ውሳኔዎችን ሊያሳልፍ ይገባል ሲሉ ምሁራን ገለጹ፡፡
ፓርቲው በጉባዔው ለሰላምና ደህንነት ብሎም ህዝብን ለምሬት ለዳረጉ የኑሮ ውድነትና ለብልሹ አሰራሮች…