Fana: At a Speed of Life!

የሞጆ ከተማ አስተዳደር በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞጆ ከተማ አስተዳደር በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን በተከሰተው ድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የምግብ እህል ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን የሞጆ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ፀጋዬ ተክለሃና ለምሥራቅ ሐረርጌ ዞን አስተዳዳሪ…

የጣሊያን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ የቡና ማሠልጠኛ ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪያና ሴሬቲ የተመራው ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን የኢትዮጵያ የቡና ማሠልጠኛ ማዕከል ጎበኘ፡፡ በጉብኝት መርሃ-ግብሩ ላይ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች እንዲሁም…

ቻይና በ2022 ከፍተኛ የግብር ማሻሻያ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በ2022 የ 173 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የግብር ቅናሽ ልታደርግ መሆኗን አስታወቀች፡፡ የቻይና ገንዘብ ሚኒስትር ሊዩ ኩን ÷ ቻይና ቅናሹን የምታደርገው በቴክኖሎጂ፣ በአካባቢ ጥበቃ፣ በሰብዓዊ ዘርፍ፣ በዘመናዊ ግብርና እና በቀጠናዊ ጉዳዮች…

በአንድነት በመቆም ብልጽግናን እውን ማድረግ እንደሚቻል የዓድዋ ድል ትምህርት ይሆናል – አቶ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 126ኛው የዓድዋ ድል በዓል በጦርነት ብቻ ሳይሆን ድህነትን ለመዋጋት በአንድ ከቆምን ብልጽግናን እውን ማድረግ እንደሚቻል ትምህርት የሚሆን የድል በዓል መሆኑን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ አፈ-ጉባዔ ታገሠ ጫፎ…

መጋቢት ወር ለሚካሄደው የብልፅግና ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ ዝግጅቶች እያጠናቀቁ መሆኑን የተለያዩ ክልሎች የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች አስታወቁ

አዲስ አበባ፣የካቲት 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ መጋቢት ወር መጀመሪያ ለሚካሄደው የብልፅግና ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ መሆኑን የደቡብ፣ የጋምቤላ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልሎች እንዲሁም የድረዳዋ ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ሃላፊዎች አስታውቀዋል፡፡…

“ብርሃን ለብርሃናማዎቹ ” በሚል የደብረ ብርሃን ከነማ ስፖርት ክለብን ለመደገፍ የተዘጋጀ የንግድ ትርዒትና ባዛር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 130 የሚሆኑ የሀገር ውስጥና የውጭ አምራችና አቅራቢዎች የተሳተፉበት "ብርሃን ለብርሃናማዎቹ " የተሰኘ ገቢው የደብረ ብርሃን ከነማ ስፖርት ክለብን ለመደገፍ የሚውል የንግድ ትርዒትና ባዛር ዛሬ በደብረ ብርሃን ከተማ ተጀምሯል ። ከንግድ ትርዒቱና…

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በምስራቅ ባሌ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 20 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የዓይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በምስራቅ ባሌ ዞን በድርቁ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 20 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የዓይነት ድጋፍ አደረገ፡፡ የዓይነት ድጋፉ 2 ሺህ ኩንታል የምግብ ፍጆታ፣ 40 ሺህ ሊትር የምግብ ዘይት ፣ 20 ሺህ የቤት እንስሣት እና…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እጣ ወጥቶባቸው የነበሩ የ20/80 እና የ40/60 ኮንደሚኒየም ቤቶች ቁልፍ ለባለ ዕድለኞ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቤቶች ልማት ፕሮግራም ተገንብተው እጣ የወጣባቸውን የ20/80 እና የ40/60 መኖሪያ ኮንደሚኒየም ቤቶች ቁልፍን ለባለ ዕድለኞች አስረከበ። የ20/80 ኮንደሚኒየም ቤቶች ተገንብተው ለባለዕድለኞች ሲተላለፉ ይህ…

ለኢድ አልፈጥር እና ሸዋል ኢድ በዓላት ወደ ሐረሪ የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢድ አልፈጥር እና ሸዋል ኢድ በዓላትን ለማክበር ወደ ሐረሪ ክልል የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል እና ለማስተናገድ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ክልሉ አስታወቀ፡፡ የሐረሪ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ሔኖክ ሙሉነህ÷ እንግዶችን ለመቀበልና…

በዩክሬን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ከመንቀሳቀሳቸው በፊት ጀርመን ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር እንዲመካከሩ ኤምባሲው አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን በርሊን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዩክሬን በትምህርት ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያውያን ከመንቀሳቀሳቸው በፊት ለኤምባሲው እንዲያሳውቁ አሳሰበ፡፡ ኤምባሲው በሀገሪቱ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እና ችግር እንደሚረዳና…