Fana: At a Speed of Life!

በሳዑዲ አረቢያ በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመመለስ እየተሠራ ነው – አምባሳደር ሌንጮ ባቲ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ አገራቸው ለመመለስ ከአገሪቱ መንግሥት ጋር በቅርበት እየተሠራ መሆኑን በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር…

የካማሺ ሠላም እንዲመለስ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን ቢሮው አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ካማሺ ዞን ሠላም በዘላቂነት እንዲረጋገጥ አስተዳደሩን በአዲስ መልክ ከማዋቀር ጀምሮ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ሠላም ግንባታ እና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ሠላም ግንባታና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ ሙሳ ሃሚድ ÷…

አራት የቅመማ ቅመም ምርቶች እና ጓያ ዘመናዊ የግብይት ሥርዓቱን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድንብላል፣ አብሽ፣ ቁንዶ በርበሬና ጥቁር አዝሙድ እንዲሁም ጓያ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ የግብይት ስርዓታቸው ዛሬ በይፋ መጀመሩን የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅት አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅት እንደገለጸው እነዚህ ምርቶች ሲካተቱ…

የቤልጂየም ባለሐብቶች በተለያዩ ዘርፎች ላይ በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ሂሩት ዘመነ በንግድ፣ ቱሪዝም እና ኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ በትብብር መሥራት በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ከዋሎኒያ በአፍሪካ እና በመካከለኛው ምስራቅ ወጪ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ዳይሬክተር ከሆኑት ኤሪክ ዲ ሴኢሌኢስኪ ጋር ፍሬያማ ውይይት…

በማኅበር ለመደራጀት የተመዘገቡ የ20/80 እና የ40/60 ቤት ፈላጊዎችን ወደተግባር ለማስገባት ቅድመ ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኅብረት ሥራ ማኅበር ለመደራጀት የተመዘገቡ የ20/80 እና የ40/60 ቤት ፈላጊዎች ወደ ተግባር ለማስገባት ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ አስታውቋል፡፡ ቢሮው ፍላጎት ያላቸውን ነባር የ20/80 እና የ40/60…

አምራች ባለሐብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሀገር ውስጥ ለሚገኙ አምራች ባለሐብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮችን እያስጎበኘ ይገኛል። ጥሪ የተደረገላቸው ባለሐብቶች እና የኩባንያ ተወካዮች በቦሌ ለሚ እና ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ…

በቅርቡ ለሚጀመረው የ ”ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ ግብዓት የሚሆን ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ይፋ ለሚደረገው የ ”ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ ግብዓት የሚሆን ውይይት በድሬዳዋ መዘጋጀቱን ሚኒስትር ዴኤታው ሺሰማ ገብረ ሥላሴ አስታወቁ። ውይይቱ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ምርትና ምርታማነት…

ኢትዮጵያ እና ሩስያ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የነበሯቸውን ትብብሮችና ውሎች ለማደስና ለመተግበር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ከሩስያ ፌዴሬሽን ፓርላማ ሴናተር ኢጎር መሮዞቭ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያዩ። በውይይታቸውም ከአንድ ምዕተ ዓመት ተኩል በላይ የዘለቀውን የሁለቱን ሀገራት ታሪካዊ ግንኙነት በቴክኖሎጂው ዘርፍ…

ምክር ቤቱ የፌደራልና የክልል መንግስታት ግንኙነትን ተቋማዊ ለማድረግ የሕግ ማዕቀፎች እየተዘጋጁ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራልና የክልል መንግስታት ግንኙነትን ተቋማዊ ለማድረግ የሕግ ማዕቀፎች እየተዘጋጁ መሆኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና ፎረም ኦፍ ፌዴሬሽን በመተባበር በፌደራልና በክልል መንግስታት ግንኙነትና ቀጣይ አቅጣጫዎች…

የቀድሞ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ሠራተኞች በማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓቃቤ ህግ በዋስትና ሊለቀቁ አይገባም በሚል ይግባኝ የጠየቀባቸው የቀድሞ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ሠራተኞች በማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ የጠቅላይ ፍርድ ቤት 1ኛ ይግባኝ ሰሚ ችሎት ወሰነ። በቀድሞው የመረጃና ብሔራዊ ደህንነት…