Fana: At a Speed of Life!

በዳባት በህዝብ መገልገያ ቦታዎች ተጠልለው የነበሩ ኤርትራውያን ስደተኞች ወደ አለም ዋጭ መጠለያ ካምፕ ተዛወሩ

አዲስ አበበ፣ የካቲት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ዳባት ከተማ በህዝብ መገልገያ ቦታዎች ተጠልለው የነበሩ 1 ሺህ 400 የኤርትራ ስደተኞች ወደ አለም ዋጭ የመጠለያ ካምፕ መዛወራቸው ተገለጸ፡፡ ስደተኞቹ ከሐምሌ 13 ቀን 2021 ዓ.ም. ጀምሮ በዳባት ከተማ በሦስት የህዝብ መገልገያ…

ኢትዮጵያና ፓኪስታን የጋራ የንግድ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ኢትዮጵያና ፓኪስታን የጋራ የንግድ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር መስማማታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከፓኪስታን የኢንቨስትመንት ቦርድ፣ከፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት፣ከኢስላማባድ ንግድ ምክር ቤት፣…

በወጣቶችና አፍላ ወጣቶች ጤንነት ላይ ያተኮረ አገር አቀፍ መድረክ በጋምቤላ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወጣቶችንና የአፍላ ወጣቶችን ጤንነት ለማሻሻል የሚመለከታቸው አካላት ሚናቸውን በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸው የጋምቤላ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ። በጤና ሚኒስቴር አዘጋጅነት የወጣቶችንና የአፍላ ወጣቶችን ጤና በሚመለከት የ5 ዓመት ስትራቴጂያዊ…

በፋርማሲ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ የሕንድ ኩባንያዎች ተደራሽነታቸውን በሚያሳድጉበት ሁኔታ ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በፋርማሲ ዘርፍ ተሰማርተው የሚሰሩ የሕንድ ኩባንያዎች ተደራሽነታቸውን በሚያሳድጉበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ፡፡ በኢትዮጵያ የሕንድ ኤምባሲ አዘጋጅነት በተካሄደው ውይይት፥ በኢትዮጵያ በፋርማሲው ዘርፍ ተሰማርተው የሚገኙ የሕንድ ኩባንያዎች…

ሩስያ በኢትዮጵያ የብረት ፋብሪካ ለማቋቋምና ልምዷን ማካፈል እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩስያ በዓለም ቀዳሚ ብረት አምራች ሀገር እንደሆነችና በኢትዮጵያ የብረት ፋብሪካ ለማቋቋምና ልምዷን ማካፈል እንደምትፈልግ ገለጸች። በሩስያ የብረት ማዕድን ጉዳዮች ተወካይ በሆኑት ሰሜኖቭ ቪክተር የተመራው ልዑክ ከኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር…

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ዛሬ ተጀምሯል። ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ዛሬ በጀመረው ስብሰባው በወሳኝ አገራዊ አጀንዳዎችና የፓርቲውሥራዎች ላይ ተወያይቶ በቀጣይ ስለሚከናወኑ ተግባራት አቅጣጫ ያስቀምጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ የፓርቲው…

ፕሮፌሠር ካሣሁን ብርሃኑ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሣይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ትምሕርት ክፍል መምሕርና ተመራማሪ የነበሩት ፕሮፌሠር ካሣሁን ብርሃኑ ባደረባቸው ሕመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ፕሮፌሠር ካሣሁን…

የአፍሮኮም ልዑካን ቡድን የቦሌ ለሚ እና ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩስያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትሥሥር ማስቀጠል እና ማስተዋወቅ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሠራው የአፍሮኮም ልዑካን ቡድን ቦሌ ለሚ እና ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ጎብኝቷል፡፡ በጉብኝቱ ላይ የአፍሮኮም የጤና እንክብካቤና…

ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች በሠላምና ፀጥታ ዘርፍ በጋራ ለመሥራት ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ምክትል መከላከያ ሚኒስትር ሞሀመድ አህመድ አል ቦዋርዲ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በምስራቅ አፍሪካና በባህረ-ሰላጤው ስላለው የሠላምና ፀጥታ ሁኔታ…

የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከሚያዝያ ወር ጀምሮ በ+2517 ኮድ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ አሥር ዓመታት በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ1 ነጥብ 5ሚሊየን ሰዎች የሥራ እድል እንደሚፈጥር ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ገለጸ፡፡ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ተቋማት መዕዋለ ንዋያቸውን ያፈሰሱበት በኢትዮጵያ አዲስ ጅማሮ የሆነው የቴሌኮም ዘርፍ ላይ…