አምባሳደር ሬድዋን የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይን መልዕክት ለፓኪስታኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካህን የተላከን መልዕክት አቅርበዋል።
በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የሚመራው ልዑክ በፓኪስታን እያደረገ በሚገኘው ይፋዊ…