የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ወላይታ ዲቻ 3ኛ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ Alemayehu Geremew Feb 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ወላይታ ዲቻ መከላከያን በማሸነፍ 3ኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል፡፡ በ12ኛው የቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግ በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ወላይታ ዲቻ መከላከያን 1 ለ 0 በማሸነፍ ተከታታይ ድሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና የስፖርት አበረታች ቅመሞችን የሚመለከቱ ጉዳዮች በሥርዓተ-ትምህርት ውስጥ ሊካተቱ ነው Alemayehu Geremew Feb 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም 'ዶፒንግ' የሚመለከቱ ጉዳዮች በመደበኛ ትምህርት ካሪኩለም ውስጥ ተካትተው ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ተመላከተ፡፡ የኢትዮጵያ የፀረ- አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ዋና ዳይሬከተር አቶ መኮነንን ይደርሳል…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃይማኖቶች የመንግስትን ድንበር ሳያልፉ፤ መንግስትም የእምነቶችን ድንበር ሳይሻገር ተቋማዊ በሆነ መልኩ እንደጋገፋለን – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Alemayehu Geremew Feb 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃይማኖቶች የመንግስትን ድንበር ሳያልፉ፤ መንግስትም የእምነቶችን ድንበር ሳይሻገር ተቋማዊ በሆነ መልኩ እንደሚደጋገፉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤቱ አባላት በስድስት ወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና 397 ሽጉጦች፣ 60 የክላሽ ጥይቶች፣ 13 የክላሽ ሰደፍ እና አንድ ክላሽ ሕገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ተያዘ Alemayehu Geremew Feb 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 397 ቱርክ-ሰራሽ ሽጉጦች፣ 60 የክላሽ ጥይቶች፣ 13 የክላሽ ሰደፍ እንዲሁም አንድ ክላሽ ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ መያዙን የምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። በምዕራብ ጎንደር ዞን ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ የፀጥታ መዋቅር…
የሀገር ውስጥ ዜና “ሠራዊቱ ተንከባክቦ ለሕክምና አብቅቶናል፤ ከሞትም ታድጎናል” Alemayehu Geremew Feb 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የሽብር ቡድኑ ጥቃት ሰለባ የሆኑ ሴቶች አሸባሪ ቡድኑ “ለመናገር ቀርቶ ለማሰብ የሚከብድ ግፍ” እንደፈጸመባቸው ይገልፃሉ፡፡ በሽብር ቡድኑ ጉዳት ደርሶባቸው ጦር ኃይሎች ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ አጠቃላይ ሆስፒታል…
የሀገር ውስጥ ዜና ማንኛውም ሰው ፈቃድ ሳይወስድ የበጎ አድራጎት ኮሚቴ በማቋቋም ገንዘብ የማሰባሰብ ስራ እንዳይሰራ ተከለከለ Alemayehu Geremew Feb 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንኛውም ሰው ፈቃድ ሳይወስድ የበጎ አድራጎት ኮሚቴ በማቋቋም ገንዘብ የማሰባሰብ ስራ እንዳይሰራ መከልከሉን የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አስታወቀ። ከዚህ ቀደም ፈቃድ ሳይኖራቸው የበጎ አድራጎት ኮሚቴ አቋቁመው፣ በገንዘብ ማሰባሰብ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ ጎጃም ዞን በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ጉዳት ለደረሰበት የሰሜን ወሎ አስተዳደር ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Feb 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ጎጃም ዞን በአሸባሪው ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰበት የሰሜን ወሎ አስተዳደር ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ የምስራቅ ጎጃም ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የህልውና ዘመቻው ሎጀስቲክ አስተባባሪ አቶ መንበሩ ዘውዴ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት የደህንነት አማካሪ ቱት ጋትሉክ ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Feb 10, 2022 0 አዲስ አበባ፤የካቲት 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ኔቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት የደህንነት አማካሪ ቱት ጋትሉክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በወቅቱም አምባሳደር ነቢል በኢትዮጵያ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለአማካሪው ገለጻ አድርገዋል፡፡ ብሄራዊ መግባባት…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋማቱ “ኑ የፈረሰውን የትውልድ ማፍሪያ ተቋም መልሰን እንገንባ” በሚል መሪ ሀሳብ የገቢ ማሰባሰቢያ ስምምነት ተፈራረሙ Alemayehu Geremew Feb 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የገቢ ማሰባሰቢያ ለማዘጋጀት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ እና የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ናቸው ስምምነቱን የተፈራረሙት፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕንድ በንግድ፣ በኢንቨስትመንት እና ልምድ በማካፈል የኢትዮጵያ ታማኝ አጋር ናት – አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ Alemayehu Geremew Feb 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕንድ በንግድ፣ በኢንቨስትመንት እና ልምድ በማካፈል የኢትዮጵያ ታማኝ አጋር ናት ሲሉ በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ ገለጹ። በሕንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከሀገሪቱ የንግድ እና የኢንዱስትሪ ምክር ቤቶች ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር “ኢትዮጵያ…