Fana: At a Speed of Life!

አፍሪካ የኃይል አቅርቦት እጥረቷን ለመቅረፍ ወደ ኒውክሌር የኃይል አማራጭ ማማተር አለባት ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለማችን የነዳጅ እና የኃይል አማራጭ ኢንዱስትሪዎች እያደጉ ቢመጡም አፍሪካ ግን እስከ አሁን በኃይል አቅርቦት እጥረት መመታቷ ነው የተገለጸው፡፡ ከ600 ሚሊየን በላይ የአፍሪካ ህዝቦች የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት እንደማያገኙ እና በጨለማ…

ሱዳናውያን ተቃዋሚዎች የአውሮፓ ኅብረትን ጣልቃ ገብነት አንሻም አሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት በሱዳን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ለመጣው ፖለቲካዊ ግለት እልባት እሰጣለሁ በሚል ያቀረበው ሀሳብ ተቃውሞ ገጠመው፡፡ ኅብረቱ ግጭቶችን ለማስቀረት ወደ ሀገሪቱ ለመግባት ያቀረበውን ሀሳብ ተከትሎ በርካታ ሱዳናውያን በካርቱም ጎዳና ላይ…

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ከ110 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የዓይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር ÷ ከከተማው ነዋሪዎች፣ ከንግዱ ማኅበረሰብ፣ ከባለሐብቶች እና ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ያሰባሰበውን ከ110ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ምግብና የተለያዩ አልባሳት በጦርነቱ ለተፈናቀሉ እና ሐብት እና ንብረታቸው…

በኢትዮ-ጣሊያን ትብብር ፕሮጀክት የገጠሩ ኅብረተሰብ እና ሥራ ፈላጊ ወጣቶች ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጣሊያን ትብብር ፕሮጀክት በአግሮ ኢንዱስትሪው ዘርፍ የሥራ ዕድል ለመፍጠር እና የውጪ ምንዛሪ ለሀገሪቷ ለማስገኘት እንደሚሰራ ተገለጸ፡፡ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ከጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ጋር በማስተሳሰር የተሻለ…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሰላምን በማረጋገጥ ረገድ የመሪነት ሚናዋን መወጣት እንደምትቀጥል ሙሉ እምነት አለኝ – የደቡብ ሱዳን መከላከያ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣናው ብሎም በአፍሪካ ሠላምን በማረጋገጥ ረገድ የመሪነት ሚናዋን መወጣት እንደምትቀጥል ሙሉ እምነት አለኝ አሉ የደቡብ ሱዳን መከላከያ ሚኒስትር አንጀሊና ቴኒ። በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን መከላከያ…

የመከላከያ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ምረቃና ልዩ የጀግንነት ተግባር ለፈፀሙ የሠራዊቱ አባላት የሽልማትና ዕውቅና ስነስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ምረቃና ልዩ የጀግንነት ተግባር ለፈፀሙ የሠራዊቱ አባላት የሽልማትና ዕውቅና ስነስርዓት ተካሄደ፡፡ የሚኒስቴሩ ዋና መስሪያ ቤት አዲስ ህንጻ በ13 ሺህ ካሬ ስፋት ላይ ያረፈ ሲሆን፥ ባለ 5 ወለል እና ከ700 በላይ…

በኢትዮጵያ ከእርግዝና እና ከወሊድ ጋር በተያያዘ የሚሞቱ እናቶች ቁጥር እየቀነሰ ነው – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከእርግዝና እና ከወሊድ ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ የእናቶች ሞት መጠንን በመቀነስ ረገድ ለውጦች እየተገኙ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል። እነዚህን ለውጦች ለማጠናከርም ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ መሆኑን ሚኒስትሯ…

ቻይና በምስራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕክተኛ ትሾማለች – የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋንግ ዪ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በምስራቅ አፍሪካ የሚስተዋሉ የጸጥታ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ ልዩ መልዕክተኛ እንደምትሾም አስታወቀች፡፡ የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ እና የቻይናው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በሀገራቱ የሁለትዮሽ እና ከሌሎች…

የቄለም ወለጋ ዞን አባገዳዎች እና ሀደ ሲንቄዎች ለሸፈቱ ታጣቂዎች የሠላም ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቄለም ወለጋ ዞን የሚገኙ አባገዳዎች እና ሀደ ሲንቄዎች ለሸፈቱ እና ጫካ ለገቡ ታጣቂዎች ለመንግስት እጅ እንዲሰጡ እና በሠላም ወደ ኅብረተሰባቸው እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የዞኑ አባገዳዎች እና ሀደ ሲንቄዎች “ለሀገራችን የሰላም ጊዜ ነው ፤…

ዛሬ ማለዳ ከአሜሪካና ካናዳ የገቡ ዳያስፖራዎች 17 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አሰባሰቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ እና ከካናዳ ቶሮንቶ ለእናት ሀገር ጥሪ ምላሽ ለመስጠት በርካቶች ማለዳውን አዲስ አበባ ገብተዋል። ኢትዮጵያውያኑ እና ትውልደ ኢትዮጵያውያኑ ዳያስፖራዎች በጉዟቸው ወቅት በአውሮፕላን ውስጥ ገንዘብ በማሰባሰብ በጦርነቱ…