የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለ5 ከተሞችና ለ6 የፌደራል ተቋማት ፖርታሎችን አልምቶ አስረከበ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለጅግጅጋ፣ ሀረር፣ ጋምቤላ፣ ጅማ ፣ ሆሳዕና ከተሞች እና ለስድስት የፌደራል ተቋማት ፖርታሎችን አልምቶ አስረከቧል፡፡
ፖርታል የለማላቸው የፌደራል ተቋማት፥ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ ኢንዱስትሪ…