Fana: At a Speed of Life!

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከ3 ሺህ 500 በላይ አባወራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የጤና መድህን አገልግሎት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሐረሪ ክልል ከ3 ሺህ 500 በላይ አባወራዎችን ለአንድ ዓመት የማኅበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ የሚያደርግ ሁለት ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ በድጋፍ ርክክቡ ወቅት የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ኦርዲን…

የኢትዮጵያ ሠላም ለምስራቅ አፍሪካ ቀጣና መረጋጋት ትልቅ አስተዋፅኦ አለው – ደቡብ ሱዳን

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ነቢል ማኅዲ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንታዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ዶክተር ባርናባ ማሪያል ቤንጃሚን ቢል ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል። አምባሳደር ነቢል፥ የኢትዮጵያ መንግስት መከላከያ ሠራዊቱ ወደ ትግራይ ክልል ዘልቆ እንዳይገባ…

“አንድ ዳያስፖራ ለአንድ ቤተሰብ” ንቅናቄን የተቀላቀሉ የዳያስፖራ አባላት በቅርቡ ቤተሰቦቻቸውን ይረከባሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “አንድ ዳያስፖራ ለአንድ ቤተሰብ” የሚለውን ንቅናቄ የተቀላቀሉ በርካታ የዳያስፖራ አባላት በቅርቡ የሚደግፏቸውን ቤተሰቦች እንደሚረከቡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ገለጹ። ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ÷ የዳያስፖራ አባላቱ…

በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ ውክልና የማግኘት ጥያቄ መብታችንን የማስከበር ጉዳይ ነው – ዩዌሪ ሙሴቬኒ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ ውክልና እንዲኖራት የማድረግ እንቅስቃሴ ወረታ ሳይሆን መብታችንን የማስከበር ጉዳይ ነው ሲሉ የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ተናገሩ። አፍሪካን በመወከል የተባበሩት መንግስታት…

ቻይና ምንም ዓይነት ቴክኖሎጂ ከውጪ ሳታስገባ የሰራችው አውሮፕላን በዚህ ዓመት ለሽያጭ ይቀርባል

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ምንም ዓይነት የግንባታ ቁስ እና ቴክኖሎጂ ከውጪ ሳታስገባ የሰራችውን ሲ 919 የተሰኘ የመንገደኞች አውሮፕላን በዚህ ዓመት ለሽያጭ እንደምታቀርብ አስታውቀች፡፡ መቀመጫውን በሻንጋይ ያደረገው የቻይና የንግድ አይሮፕላን ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና…

የአርቲስት ኑሆ ጎበና የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ኑሆ ጎበና የቀብር ሥነ-ስርዓት በአዳማ የሙስሊም መካነ-መቃብር ተፈፀመ። ለአርቲስቱ አስክሬንም በአዳማ ከተማ ስታዲየም አሸኛኘት ተደርጎለታል። በዚህም የአሸኛኘት ሥነ-ስርዓት ላይ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ…

የአውሮፓ እና እስያ የኢኮኖሚ ኅብረት ኢትዮጵያ ዋና የንግድ አጋራችን ናት አለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓና የእስያ የኢኮኖሚ ኅብረት እና ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2022 ትብብራቸውን የበለጠ ማሳደግ በሚችሉበት ዕቅድ ላይ ተወያዩ፡፡ የአውሮፓ እና የእስያ የኢኮኖሚ ኮሚሽን ጥምረት የልማት መምሪያ ዳይሬክተር የሆኑት ጎሃር ባርሴግያን ÷ በሩሲያ…

ኢትዮጵያ በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ንጹሃን ላይ የተፈፀመውን የሽብር ጥቃት አወገዘች

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች አሸባሪዎች መኖሪያ አካባቢዎችን ዒላማ በማድረግ የፈፀሙትን ጥቃት አወገዙ። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፥ ድርጊቱን ኮንኖ በዓለም አቀፍ ህግም ሆነ በሰብአዊነት ፈጽሞ ይሄ ነው ሊባል…

ከውጪ የሚገቡ የግንባታ ግብአቶችን በሀገር ውስጥ በማምረት ለማስቀረት እንሠራለን – ኢንጅነር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጅነር ታከለ ኡማ የተመራው ቡድን በቢሾፍቱ እየተገነባ ያለውን ሴራሚክ ፋብሪካ ጎበኘ፡፡ ኢንጂነር ታከለ ኡማ፥ በቢሾፍቱ የተገነባው ኢንዱስትሪ በቀጣይ ከውጪ የሚገቡ የግንባታ ግብአቶችን ለማስቀረትና ሀገራዊ በሆኑ ምርቶች አቅማችንንና…

በህገ-ወጥ መንገድ ከጅግጅጋ ወደ ሶማሌላንድ ሊወጣ የነበረ ነዳጅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሊወጣ የነበረ 2 ሺህ 820 ሊትር ነዳጅ በቁጥጥር ስር መዋሉን የክልሉ ንግድና ትራንስፖርት ቢሮ ገልጿል፡፡ በዛሬው ዕለት 2 ሺህ 820 ሊትር ነዳጅ በ141 ጀሪካን በአውቶብስ ተጭኖ በህገወጥ…